የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:March 18, 2022 Post category:Uncategorized የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ከክፍሉ የደን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የሚገኙንት ደኖች እንዲለዩና ሳይንሳዊ መጠሪያቸውን እንዲያቁ ይረዳቸዉ ዘንድ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በጉብኝታቸው ወቅት የደን ተመራማሪዎቹ በቂ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ላደረጉት ጥረትና ትብብር ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ተካሄደ August 25, 2023 ዘመናዊ የሆነ የመረጃ ቋት (ዳታቤዝ) አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ March 18, 2022 ወርሀዊ ሳይንሳዊ ሴሚናር ቀረበ October 25, 2021