መግቢያ

ኢትዮጵያ እንደ ራሺያዊው የሥነ-ሕይወት ባለሙያ ቫቪሎቭ በዓለም ላይ ከሚገኙ ስምንት የሰብል ተለያይነት ማዕከላት መካከል አንዷ ናት፡፡ ለሃገራችን የሰብል ጀነቲክ ሀብት ባለጸግነት በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ የአየር ንብረት ተለያይነት፣ የተለየዩ መልክዓ ምድራዊ ገጽታዎች እና የተለያዩ የግብርና ዘዴዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በሀገራችን የሚገኘው ሰፊ የባህል ልዩነት ለሰብል ጀነቲክ ሀብት ተለያይነት እና ተያያዥ ነባር ዕውቀት እንዲሁም ፈጠራ ጉልህ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡

ኢትዮጵያ የበርካታ የሰብል እጽዋት መገኛ ሃገር ናት፡፡ ከነዚህም መካከል ጤፍ፣ ኑግ፣ የሀበሻ ጎመን ፣ እንሰት፣ አንጮቴ፣ የኢትዮጵያ ድንች እና ቡና ይገኙበታል፡፡ ሀገሪቱ እንደ መኮሮኒ ስንዴ፣ ገብስ፣ ማሽላ፣ አተር፣ የርግብ አተር፣ ሽንብራና እና ምስር ለመሳሰሉት ሰብሎች ደግሞ የተለያይነት ማዕከል በመሆን ተለይታለች፡፡

ለዘላቂ የግብርና ምርት እና የምግብ ዋስትና የሰብሎች የጀነቲክ ሀብት ተለያይነት የማይተካ ሚና እንዳለው ይታወቃል፡፡ የሰብሎች የጀነቲክ ሀብት ተለያይነት ምርት እና ምርታማነትንና ገቢን ያሳድጋል፣ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አኳያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፣ የተረጋጋ የግብርና ዘዴ እንዲኖርና እና ዘለቄታዊነት እንዲኖረው ያደርጋል፣ ተፈጥሮአዊ ካልሆኑ የግብርና ግብአቶች ጋር ያለውን ጥገኝነት ይቀንሳል፡፡ የሰብል ጀነቲክ ሀብት ተለያይነት እንደ ምርት ያሉ ውስበስብ ባሕርያትን (በበርካታ ዘረመሎች ቁጥጥር የሚደረግበት) ለማሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ የሀገራችን የግብርና ዘዴዎች አካል የሆነውን የሰብል ተለያይነትን መጠበቅ ግብርናችን ከአየር ንብረት ለውጥም ሆነ ከሌሎች ፈታኝ ሁኔታዎች ሊገጥመው የሚችለውን ችግሮች የመቋቋም አቅም ከፍ ያደርጋል፡፡ የሰብል ተለያይነት ደረጃ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጽእኖ ከሚያደርጉ መካከል የሕዝብ ብዛት፣ የአሰፋፈር ለውጥ፣ የነባር ዝርያዎች በተሻሻሉ ዝርያዎች መተካት ይገኙበታል፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ከ1968 ዓ.ም ወዲህ የሰብል ዝርያዎች ቅኝትና ዳሰሳ፣ አሰባሰብ እንዲሁም የማንበር ሥራ ሲያከናወን ቆይቷል፡፡ በወቅታዊው የኢንስቲትዩት አደረጃጀት የአዝእርት እና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት በኢንስቲትዩቱ ካሉ ዋና የሥራ ሒደቶች መካከል አንዱ ሲሆን በዋናነትም በአዝእርትና ሆርቲካልቸር እጽዋት ማንበርና እና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ላይ ያተኮሩ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ የምርምር ሥራዎች ከሚከናወኑባቸው የሰብል ዝርያዎች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል፤ የብርዕና የአገዳ ሰብሎች፣ የጥራጥሬ ሰብሎች፣ የቅባት እህሎች፣ የስራስር ሰብሎች፣ ቅመማ ቅመሞች፣ አነቃቂ ሰበሎች፣ ፍራፍሬዎችና አበቦች፣ አትክልቶችና የኢንዱስትሪ ሰብሎች፡፡

የኬዝ ቲሙ ተግባርና ኃላፊነቶች

  1. የአዝእርትና ሆርቲካልቸር ሰብሎችን ቅኝት ዳሰሳና ናሙና መሰብሰብ
  2. የተለያዩ የማንበሪያ ዘዴዎቸን በመጠቀም የሃገሪቱን የሰብል ጀነቲክ ሀብት ማንበር
  3. የአዝእርትና ሆርቲካልቸር ሰብሎችን አጠቃቀም ለማበልጸግና የማንበር ሥራዎችን ለማቀላጠፍ የባህርያት ትንተና ማከናወን፡፡
  4. የሰብል የጀነቲክ ሀብት የማንበር ሥራን ውጤታማ ለማድረግ የመስክ ጅን ባንኮችና የማሳ ላይ የማንበሪያ ቦታዎችን ማቋቋምና በተገቢው ሁኔታ ማስተዳደር
  5. የተለያዩ የአዝእርትና ሆርቲካልቸር እጽዋቶችን ዘር ለተለያዩ ተጠቃሚዎች(ለተመራማሪዎች፣ ለአዳቃዮች፣ ለአርሶ አደሮች) ማሰራጨት
  6. የተለያዩ የአርሶ አደር ዝርያዎችን ወደ መገኛ ቦታዎቻቸው መልሶ መተካት
  7. የተለያዩ የአዝእርትና ሆርቲካልቸር እጽዋቶችን ዘር ለተለያዩ ተጠቃሚዎች(ለተመራማሪዎች፣ ለአዳቃዮች፣ ለአርሶ አደሮች) ማሰራጨት
  8. የሰብል ዝርያዎችን ማንበር ላይ ያተኮረ የምርምር ሥራዎችን ማከናወን
  9. የሰብል ዝርያዎችን ተለያይነት፣ ማንበርና ዘለቄታዊ አጠቃቀምን በተመለከተ የግንዛቤ ማሳደግ ሥራዎችን ማከናወን
  10. የአርሶ አደር ዝርያዎችን ሀገር በቀል እውቀትና ተዛማጅ አጠቃቀምን በተመለከተ መረጃዎችን መሰብሰብና እና በተገቢው መንገድ መዝግቦ መያዝ፡፡
  11. የሀገሪቱ የሰብል ብዝሀ ሕይወት ያለበትን ደረጃና አጠቃላይ ሂደቱን ማጥናት

የአዝእርትና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት በአራት የተለያዩ ኬዝ ቲሞች የተዋቀረ ነው፡፡ እነዚህም፡- የጅን ባንክ ኬዝ ቲም፣ የባህርያት ትንተና እና ግምገማ ኬዝ ቲም፣ በማሳ ላይ የማንበርና የማኅበረሰብ ዘር ባንክ ኬዝ ቲም እንዲሁም የመስክ ጅን ባንክ ኬዝ ቲም ናቸው፡፡

ጅን ባንክ ኬዝ ቲም

የተገኙ ውጤቶች 

  • በ91 ዝርያዎች ውስጥ የሚጠቃለሉ 82346 የተለያዩ የነባር ዝርያ ናሙናዎች ተሰብስበው በማቀዝቀዣ ክፍል እና በመስክ ጅን ባንኮች ተነብረዋል፡፡
  • ከ238,176 በላይ የተለያዩ የሰብል ዝርያዎች ናሙናዎች ለተለያዩ ተጠቃሚዎች ተሰራጭተዋል፡፡

መገልገያዎች

  • -10º ሴ. የሚያቀዘቅዙና 350 ሜ.ኩ የመያዝ አቅም ያላቸው አራት ማቀዝቀዣ ክፍሎች ፣3+4º ሴ. የሚያቀዘቅዝ አንድ የማቀዝቀዣ ክፍል ፣3ዘርን ለማንበር ማዘጋጃ፣ ማድረቂያ እና የብቅለት መጠን መገምገሚያ ፋሲሊቲዎች በጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ፡፡

ቀጣይ ዕቅድ

  • በዋናው ጅን ባንክ የተነበሩ ናሙናዎችን ቅጂ በዱፕሊኬት ጅን ባንክ ማንበር፣ የተነበሩ የሰብል ናሙናዎች ወካይ/ዋና ስብስብ መመስረት፣ በጅን ባንክ የተነበሩ ናሙናዎች የቆጠራና የማረጋገጥ ሥራዎችን ማከናወን፣ ባሕርይው የታወቀ የሰብል ናሙና ለተጠቃሚዎች ማሰራጨትና የጅን ባንኩን ደረጃ ማሻሻል፡፡

የባሕርያት ትንተናና ግምገማ ኬዝ ቲም

የተገኙ ውጤቶች

  • በሰብል የውጪ አካላት ባህርያት ላይ መሰረት በማድረግ ለ29419ናሙናዎች የባሕርያት ትንተና ሥራ ተከናውኗል፡፡
  • ከ3,000 በላይ ለሚሆኑ ናሙናዎች የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት ግምገማ ማድረግ ተችሏል

መገልገያዎች

  • የንጥረ ነገር ይዘት፣ የባዮ ኬሚካል/ሞለኩላር እና የዘር ጤናማነትን መፈተሻ ቤተ ሙከራዎች ይገኛሉ፡፡

ቀጣይ ዕቅድ

  • የጅን ባንኩን ዳታ ቤዝ እና የባሕርያት ትንተና መረጃዎችን ማናበብ፣ የተነበሩ የሰብል ናሙናዎችን ለተመራጭ ባሕርያት ግምገማ ማካሔድ፣ ተመራጭ ባሕርያት ያላቸውን የሰብል ናሙዎችን ማስተዋወቅ፣ የንጥረ ነገር ይዘት ግምገማ፣ የሞለኩላር እና የዘር ጤናማነት ቤተ-ሙከረዎችን ማዘመን፡፡

የማሳ ላይ ማንበር እና የማኅበራዊ ዘር ባንክ ኬዝ ቲም

የተገኙ ውጤቶች

  • ሃያ አንድ የማሳ ላይ ማንበሪያ ቦታዎችና የማኅበራዊ ዘር ባንኮች ተቋቁመዋል፡፡ እንዲሁም የሰብል ማንበር ማኅበራት ተደራጀተዋል
  • የአርሶ አደር ዝርያዎች ዳሰሳና ቆጠራ ተከናውኗል፡፡
  • ለአርሶ አደሮችና ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሥልጠና ተሰጥቷል
  • የተነበሩ የሰብል ናሙናዎችን መልሶ የመተካት ሥራ ተከናውኗል
  • አካባቢን የተላመዱና ለመጥፋት አደጋ የተጋለጡ የአርሶ አደር ዝርያዎችን በማሳ ላይ ማንበር ተችሏል

መገልገያዎች

  • የማኅበረሰብ ዘር ማንበሪያ ፋሲሊቲዎች

ቀጣይ ዕቅድ

  • በሥራ ላይ ያሉትን የማሳ ላይ ማንበሪያ ቦታዎችን ማጠናከር እና አዳዲስ ማቋቋም፣ አሳታፊ የዓይነቴ መረጣ ማከናወን፣ ለተመረጡ ሰብሎች የገበያ ትስስር መፍጠር

የመስክ ጅን ባንክ ኬዝ ቲም

ይህ ኬዝ ቲም በተለይ የሆርቲካልቸር ሰብሎችን የጀነቲክ ሀብት መሰብሰብና ማንበር ሥራዎችን በኃላፊነት የሚያከነውን ኬዝ ቲም ነው፡፡ አርሶ አደሮች በአብዛኛው አዳዲስ ዓይነቴዎችን በመቀበል ነባር ዝርያዎችን በአዳዲስ ዓይነቴዎች ይተኳቸዋል፡፡ ይህንን ተከትሎም ነባር ዝርያዎች ከአርሶ አደሮች እጅ የሚጠፉበት ሁኔታ ተፈጥሯል። የሰው ልጆች በመኖሪያ አካቢዎቻቸው ላይ የሚያሳድሩትን በጎያልሆነ ተጽእኖን ተከትሎ ዱር በቀል ዝርያዎች የመጥፋት አደጋ ተደቅኖባቸዋል፡፡ በመሆኑም የሆርቲካልቸር ሰብሎችን ተለያይነት ማንበርና በዘለቄታዊነት ጥቅም ላይ ማዋል ተገቢ ነው፡፡ ይህንን በማድረግም ለሰብል ማሻሻያ ፕሮግራሞች ግብዓት የሚሆኑ ተመራጭ ባህርይ ያላቸውን ዓይነቴዎች በግብዓትነት ለማቅረብ የምግብና የላይቭሊሁድ ዋስትናን በአካባቢያዊና ሀገር አቀፍ ደረጃ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

የሆርቲካልቸር ሰብሎች በአብዛኛው ለረጅም ጊዜ በማቀዝቀዣ ክፍል መነበር በማይችሉ ዘሮች ወይም ደግሞ ያለ ዘር በተለያዩ የአካል ክፍሎቻቸው ቁርጥራጮች ይራባሉ፡፡ በመሆኑም እነዚህ ሰብሎች በመስክ ጅንባንኮች (በኢ-ዘቦታ የመጠበቂያ ዘዴ) እንዲተከሉ በማድረግ በማሳ ላይ እንዲጠበቁ ይደረጋል፡፡ በመስክ ጅን ባንክ ናሙናዎችን የመጠበቅ ዘዴ የሚከተሉትን ሥራዎች ያካትታል፡፡ ናሙናዎችን ከአርሶ አደሮች ማሳ፣ ከመኖሪያ ቤት ጓሮ እንዲሁም ከጫካ መስብሰብና ለተከላ ወደተመረጠው ቦታ ማስተላለፍ እና መትከልን ፡፡ በመስክ ጅን ባንክ ናሙናዎች በማሳ ላይ ጥበቃ የሚደረግላቸው በመሆኑና እድገታቸው ቀጣይ በመሆኑ ቀጣይነት ያለው እንክብካቤ ይፈልጋሉ፡፡ የተከላና የደረሱትን የመሰብሰብ ሥራ በተለይ በዓመት አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ለሚደርሱ ሰብሎች በየወቅቱ ይደረጋል፡፡ ናሙናዎቹ በመስክ ላይ በሚቆዩበት ጊዜ የሰብሉን የእድገት ደረጃ ተከትሎ ተገቢው የእንክብካቤ ሥራ ይከናወናል፡፡ የተከላ ሥራው ተገቢውን የመስክ ፕላን ተከትሎ የሚከናወን ሲሆን የናሙናዎች መቀላቀልን ለማስወገድ የመለያ ታግ/ሌብል እንዲቀመጥ ይደረጋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አራት የመስክ ጅን ባንኮችን በማቋቋም የሆርቲካቸር ሰብሎችን ተለያይነት በመጠበቅ ላይ ይገኛል፡፡ የስራ ስር ሰብሎች፣ የአረቢካ ቡናና ቅመማ ቅመሞች በነዚህ የመስክ ጅን ባንኮች በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ የናሙና ማሰባሰብ ሥራው የሰብሉን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፣ የተለያይነት ደረጃውን፣ ለአደጋ ተጋላጭነቱንና ሀገር በቀልነቱን መሰረት በማድረግ ቅድሚያ በመስጠት ይከናወናል፡፡

የተገኙ ውጤቶች

  • አራት የመስክ ጅን ባንኮች በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ለማቋቋም ተችሏል፡፡
  • 5,469 የቡና፣ 705 የስራስር እና 348 የቅመማ ቅመም ሰብሎች ተሰብስበው በመስክ ጅን ባንክ ማንበር ተችሏል፡፡
  • በርካታ የተነበሩ ነባር ዝርያዎች ለተለያዩ ተጠቃሚዎች ማሰራጨት ተችሏል፡፡
  • በመስክ ጅን ባንክ የተነበሩ ዝርያዎችን ቆጠራ ማካሔድ ተችሏል

በኬዝ ቲሙ በመሰጠት ላይ አገልግሎቶች

  • የተነበሩ ናሙናዎችን ማሰራጨት
  • ግንዛቤ ማሳደግ
  • ማንበርን እና የምርምር ሥራዎችን ለማዛመድ ይቻል ዘንድ ከግብርና ምርምር ማዕከላት ጋር የጋራ የናሙና አሰባሰብ ሥራዎችን ማከናወን

የጮጬ መስክ ጅን ባንክ

የጮጬ መስክ ጅን ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ በአጋሮ ከተማ አቅራቢያ በ1500 ሜ. ከባህር ወለል በላይ በ 7o54’ ሰ እና 36oo36o39’ ም አቅጣጫ በ21 ሔክታር የመሬት ስፋት ላይ የተመሰረተ የመስክ ጅን ባንክ ነው፡፡ የመስክ ጅን ባንኩ ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በተለይም የሃገሪቱን የቡና ጀነቲክ ሀብት ለማንበር የተቋቋመ የመስክ ጅን ባንክ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም በ10 ዝርያዎች የሚጠቃለሉ 5,557 የሆርቲካልቸር ሰብሎች ናሙናዎች ተነብረዋል፡፡

በዴሳ የመስክ ጅን ባንክ

በዴሳ የመስክ ጅን ባንክ በ2002 ዓ.ም እ.ኤ.አ በተለይም የሀረር ቡና የጀነቲክ ሀብቶችን ለማንበር የተቋቋመ ነው፡፡ ጅን ባንኩም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሀረርጌ ዞን በኦዳ ቡልቱም ወረዳ በበዴሳ ከተማ አቅራቢያ በ7.8 ሔክታር ላይ የተቋቋመ የመስክ ጅን ባንክ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም 807 የሀረር ቡና ነባር ዝርያዎች በመስክ ጅን ባንኩ ተነብረዋል፡፡o53? N and 40oቀደም ሲል በተካሔዱ ናሙናዎችን የመስበስብ ሂደት ያልተካተቱ የአርሶ አደር ዓይነቴዎችን የመሰብሰብና የማንበር ሥራዎች በቀጣይ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡

ያዩ የመስክ ጅን ባንክ

ያዩ የመስክ ጅንባንክ በ2015 ዓ/ም እ.ኤ.አ የተመሰረተ ሲሆን በዋናነትም በመመናመን ላይ የሚገኘውን ዱር በቀል የአረቢካ ቡና ናሙናዎችን ለማንበር ያተቋቋመ የመስክ ጅን ባንክ ነው፡፡ የመስክ ጅን ባንኩ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሊባቦር ዞን በያዩ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን 3.6 ሔክታር ስፋት አለው፡፡ በዚህ ጅን ባንክ 350 የዱር በቀል የአረቢካ ቡና ናሙናዎችን ለማንበር ተችሏል፡፡ ይህ የመስክ ጅን ባንክ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ የዱር በቀል የአረቢካ ቡና ናሙናዎች ለማንበር የሚያስችል ሲሆን ቀጣይ የናሙና ማሰባሰብ መርሃ ግብሮች እነዚህ ዱር በቀል የአረቢካ ቡና ናሙናዎችን ትኩረት በማደረግ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡

አንጋጫ የመስክ ጅን ባንክ

ይህ የመስክ ጅን ባንክ የተመሰረተው በ2013 እ.ኤ.አ ሲሆን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከንባታ ጠንባሮ ዞን በአንገጫ ወረዳ ይገኛል፡፡ ጅን ባንኩ በመመናመን ላይ የሚገኘውን የእንሰት ተለያይነት ለመጠበቅ የተቋቋመ ሲሆን 2.08 ሔክታር ስፋት አለው፡፡ በዚህ ጅን ባንክም 88 በአርሶ አደሮች የተሰየሙ የእንሰት ናሙናዎችን ለማንበር ተችሏል፡፡ በቀጣይም ቀደም ሲል በተከናወኑ የማሰባሰብ ዘመቻዎች ያልተካተቱ ተጨማሪ የእንሰት ናሙናዎች የመሰብሰብና የማንበር ሥራዎች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡

ቀጣይ ዕቅድ

  • የመስክ ጅን ባንኮችን ማጠናከር
  • በመመናመን ላይ የሚገኙ የሆርቲካልቸር የጀነቲክ ሀብቶችን ለማንበር ይቻል ዘንድ አዳዲስ የመሰክ ጅን ባንኮችን ማቋቋም
  • ቀደም ሲል በተካሔዱ የናሙና አሰባሰብ ዘመቻዎች ያልተካተቱ አካባቢዎችና ሰብሎች መለየትና ማሰባሰብ፣ ነባር ዕውቀትን መለየትና የመመዝገብ ሥራዎችን ማከናወን፡፡
  • የተነበሩ ናሙናዎች ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት
  • የግንዛቤ ማሳደጊያ ዘመቻዎችን ማከናወን
  • ካታሎግና በራሪ ጹሁፎችን ማዘጋጀት
  • በተነበሩ ናሙናዎች ላይ የተለያዩ ምርምሮችን ማድረግ

የምርምር ሥራዎች

በዳይሬክቶሬቱ በጀነቲክ ሀብቶች አያያዝ እና አጠቃቀም ላይ አስዋጽኦ የሚያደርጉ የተለያዩ የምርምር ሥራዎች ይከናወሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ፡-

ጆርናሎች

  1. Sintayehu Admas, Teklehaimanot Haileselassie, Kassahun Tesfaye, Eleni Shiferaw, K. Colton Flynn (2021). Evaluation of chickpea (Cicer arietinum L.) Genotypes for tolerance to Frost in controlled environment. SINET: Ethiop. J. Sci. 44(2):151–160. DOI: https://dx.doi.org/10.4314/sinet.v44i2.2

  2. Sintayehu Admas, Kassahun Tesfaye, Teklehaimanot Haileselassie, Eleni Shiferaw, and K. Colton Flynn. (2121). Genetic Variability and population structure of Ethiopian chickpea (Cicer arietinum L.) germplasm. PLoS ONE 16(11):e0260651. https://doi.org/10.1371/journal.pone.0260651

  3. Sintayehu Admas, Teklehaimanot Haileselassie, Kassahun Tesfaye, Eleni Shiferaw, K. Colton Flynn (2021). Evaluation of Ethiopian chickpea (Cicer arietinum L.) genotypes for frost tolerance. Acta agriculturae Slovenica 117/2:1-14. DOI: http://dx.doi.org/10.14720/aas.2021.117.2.2079

  4. Sintayehu Admas, Kassahun Tesfaye, Teklehaimanot Haileselassie, Eleni Shiferaw & Colton Flynn (2021). Phenotypic Variability of Chickpea (Cicer arietinum L) Germplasm with Temporally Varied Collection from the Amhara Regional State, Ethiopia. Cogent Food & Agriculture 7:1 https://doi.org/10.1080/23311932.2021.1896117

  5. Flynn, K. C., Frazier, A. E., and Sintayehu Admas (2020). Nutrient Prediction for Tef (Eragrostis tef) Plant and Grain with Hyperspectral Data and Partial Least Squares Regression: Replicating Methods and Results across Environments. Remote Sensing12(18), 2867 https://doi.org/10.3390/rs12182867

  6. Flynn, K. C., Frazier, A. E., and Sintayehu Admas (2020). Performance of chlorophyll prediction indices for Eragrostis tef at Sentinel-2 MSI and Landsat-8 OLI spectral resolutions. Precision Agriculture, 1-15. https://doi.org/10.1007/s11119-020-09708-4

  7. Sintayehu Admas, Kassahun Tesfaye and T/hymanot Haileselassie (2018). Application of advanced genomics for conservation and utilization of plant genetic resources. Journal of Environmental & Agricultural Sciences 17: 30-41

  8. Sintayehu Admas and Kassahun Tesfaye (2017) Genotype-by-environment interaction and yield stability analysis in sorghum (Sorghum bicolor (L.) Moench) genotypes in North Shewa, Ethiopia. Agriculture and Environment 9:82-94. DOI: 10.1515/ausae-2017-0008

  9. Sintayehu Admas and Gize Abeje (2017) Phenotypic diversity studies in chickpea (Cicer arietinum L.) Germplasm of Ethiopian collections. International Journal of Current Research 9(03):48506-4851248506-48512. http://www.journalcra.co

  10. Sintayehu Admas (2016) Review of Biological Impacts of Genetically Engineered Crops and Neonicotinoid Treated Seed Use on Staten Island. The International Journal of Biotechnology 5(4): 62-68: DOI: 10.18488/journal.57/2016.5.4/57.4.62.68

  11. Sintayehu Admas and Kifle Dagne (2009). Meiotic Behaviour 0f Eragrostis tef amd E. pilosa. Africa Crop Science Journal 16 (4):237-241.

  12. Sintayehu Admas and Getachew Belay (2011) Variation for Drought-Resistance Traits in Eragrostis tef X E. pilosa Inbred Lines. Afri.J.Agri.Res 6(16): 3636-3645

  13. Jemal Mohammed. The Role of Genetic Diversity to Enhance Ecosystem Service. American Journal of Biological and Environmental Statistics. Vol. 5, No. 3, 2019, pp. 46-51. doi: 10.11648/j.ajbes.20190503.13

  14. Jemal Mohammed. Challenges in Implementing Biodiversity Policy in Sub-Saharan Africa Region. American Journal of Biological and Environmental Statistics. Vol. 6, No. 2, 2020, pp. 24-30. doi: 10.11648/j.ajbes.20200602.12

  15. Delessa Angassa, Jemal Mohammed. Genetic Diversity Assessment of Ethiopian Landrace Barley (Hordeum Vulgare (L.)) Genotypes Through Multivariate Analysis. American Journal of Biological and Environmental Statistics. Vol. 7, No. 3, 2021, pp. 67-73. doi: 10.11648/j.ajbes.20210703.12

  16. Delessa Angassa, Jemal Mohammed. Agro-morphological Variability Study of Ethiopian Barley (Hordeum vulgare L.) Accessions for Their Important Agronomical Traits at Hadiya Zone, Southern Ethiopia. Journal of Plant Sciences. Vol. 10, No. 1, 2022, pp. 19-25. doi: 10.11648/j.jps.20221001.13

  17. MOHAMMED, J., MOHAMMED, W. and SHIFERAW, E., 2020. Correlation and path coefficient analysis among agro-morphological and biochemical traits of okra [Abelmoschus esculentus (L.) Moench] genotypes in Ethiopia. Acta agriculturae Slovenica115(2), pp.329-339.

  18. Assefa, M., F. Sileshi, N. Bacha, and K. Gutu. 2018. Seedling resistance of selected Ethiopian bread and durum wheat lines against dominant stem rust races Seedling resistance of selected Ethiopian bread and durum wheat lines against dominant stem rust races. (January 2021). doi: 10.1007/s42161-018-0157-0.

  19. Woubit, D.B., S. Eleni, S. Fitsum, A. Mekonnen, and A. Shimeles. 2021.  Assessment of genetic diversity and wilt disease resistance in hot pepper ( Capsicum annuum ) germplasm from Ethiopia . Biodivers. Res. Conserv. 63(1): 31–40. doi: 10.2478/biorc-2021-0006.

  20. Evaluating the Role of Temperature on the Germination of …https://ideas.repec.org › journl › v7y2018i4p115-116

  21. Negewo · 2018 · Cited by 1 — Abebe Sori Negewo2018. “Evaluating the Role of Temperature on the Germination of Sesame (Sesamum indicum L.),” International Journal o

  22. Bishaw Baye and Wubshet Teshome. The role Indigenous Knowledge in Agricultural Farming practices: the case of Gonder and Gojam area, Amhara regional state, Ethiopia. International Journal of Advanced Research in Biological Sciences Volume 7, Issue 12 , 2020,pp. 106-112

  23. Dessalegn Anshiso, Wubeshet Teshome. Economic Value of Black Cumin (Nigella sativa L.) Conservation at Bale Zone of Oromia Region, Ethiopia. American Journal of Business, Economics and Management. Vol. 6, No. 4, 2018, pp. 104-109.

  24. Correlation and Path Analysis Among Agro-Morphological …https://iiste.org › JBAH › article › download Jun 30, 2021 — Correlation and Path Analysis Among AgroMorphological and. Nutritional Composition of White Lupine (Lupinus albus L.) Chaltu Beyene Yimer1. genetic variation among white lupin (lupinus albus l … https://academicjournals.org › JPBCS › article-abstract

  25. Beyene · 2020 · Cited by 2 — landraces from Northwestern and Southern Ethiopia for agronomic traits and nutrient contents of grain. Chaltu Beyene.

  26. Correlation and Path Coefficent Analysis of Pod Yield and … https://www.ijert.org › research › correlation-and-…

  27. Correlation and Path Coefficent Analysis of PodYield and Related Traits of Okra [AbelmoschusEsculentus (L.) MoenchGenotypes Evaluated at. Melkassa… 10 pages

  28. ውብሸት ተሾመ1 *, Nesru Temam2 and Delessa Angassa3. Economic Valuation of Anchote (Cocciniaa byssinica(Lam.) Cogn) by estimating willingness to pay for conservation and sustainable utilization at East Wellega, Ethiopia . International Journal of Modern Chemistry and Applied Science, 2017, 4(3),548-554

  29. Nesru Temam,1 Wassu Mohamed,2 Shimelis Aklilu3 (.2020) Agro morphological Characterization and Evaluation of Okra [Abelmoschus esculentus (L.) Moench] Genotypes for Yield and Other Variability Components at Melkassa, Central Ethiopia. MOJ Ecology & Environmental Sciences. Volume 5 Issue 2 – 2020

  30. Nesru Temam1* , Wassu Mohammed and Shimelis Aklilu3. Evaluation of Okra [Abelmoschus esculentus (L.) Moench] Genetic Variability at Melkassa, Central Ethiopia.(2020) Int.J.Curr.Res.Aca.Rev.2020; 8(10): 71-85 http://www.ijcrar.com

  31. Gemechu ORDOFA JARA 1 * , Wubishet TESHOME GEBRETSADIK 2 , Nesru TEMAM HAJIFATO 2. (2021) HOUSEHOLDS’ WILLINGNESS TO PAY FOR THE CONSERVATION OF NOUG: A CASE STUDY .Review of Agricultural and Applied Economics Acta Oeconomica , Vol. XXIV, Issue 2, 2021: 37-48 RAAE doi: 10.15414/raae

  32. Wubeshet Teshome, Nesru Temam. Valuing local bread wheat farmer’s varieties (Triticum aestivum L.) for conservation and sustainable utilization in goro and agarfa CSBs, bale zone OF Oromiya regional state. MOJ Ecology & Environmental Sciences. Volume 6 Issue 5 – 2021

  33. Hindawi International Journal of Agronomy Volume 2021, Article ID 6678561, 6 pages https://doi.org/10.1155/2021/6678561

  34. Nesru Temam ,1 Wassu Mohammed,2 and Shimelis Aklilu(2021) Variability Assessment of Okra (Abelmoschus esculentus (L.) Moench) Genotypes Based on Their Qualitative Traits. Hindawi International Journal of Agronomy Volume 2021, Article ID 6678561, 6 pages https://doi.org/10.1155/2021/6678561

  35. Wubshet Teshome. Determination of Nitrogen fertilizer Requirement of Durum Wheat on Growth and Grain Yield At Butajira Ethiopia. Int. J. Adv. Res. Biol. Sci. (2020). 7(3): 7-16                 

  36. Benti Ofga, Yohannis Petros. Genetic Variability and Association Among Agronomic Characters in Selected Field Pea (Pisumsativum L.) Genotypes at Bale Zone, Sinana Research Center, Oromia Region, Ethiopia. International Journal of Genetics and Genomics. Vol. 5, No. 6, 2017, pp. 63-75. doi: 10.11648/j.ijgg.20170506.11

  37. Benti Ofga. Comparing Yield Performance and Morpho-agronomic Characters of Landraces and Released Varieties of Field Pea (Pisumsativum L.) at Agarfa and Goro Woredas, Bale Zone, Oromia Region, Ethiopia. International Journal of Genetics and Genomics. Vol. 7, No. 3, 2019, pp. 34-49. doi: 10.11648/j.ijgg.20190703.11

  38. Benti Ofga  ,Nigusu Girma . Evaluating Yield Performance and Morpho-agronomic Characters of Landraces and Released Varieties of selected Bread Wheat (Triticum aestivum L.) Genotypes at Bale Zone, Agarfa Woreda, Oromia Region,Ethiopia.Global scientific Journal. Volume 9, Issue 9, September 2021, 10.11216/gsj.2021.10.54054. Online: ISSN 2320-9186 www.globalscientificjournal.com.EOI;

  39. Benti Ofga (MSc.),Tegene Regasa(BSc.). Traditional Medicinal Plants and Their Uses In Shefari’o Kebele,Goba Woreda ,Bale Zone,Oromia Regional ,Ethiopia. GSJ: Volume 9, Issue 10, October 202110.11216/gsj.2021.10.55054. ISSN 2320-9186www.globalscientificjournal.com.EOI; .

  40. Benti Ofga. Analysis Of Mung Bean Value Chain In The Case Of Delo Mena District, Bale Zone, Oromia Region, Ethiopia. GSJ: Volume 9, Issue 10, October 2021.10.11216/gsj.2021.10.54002, Online: ISSN 2320-9186 www.globalscientificjournal.com

  41. Nigusu Girma,Mesfin Boja.Conservation And Harvesting Challenges Of Medicinal Plants And Documenting Their Associated Indigenous Knowledge (Ik) In Goba, Dinsho And Dello Mena Districts Of Bale Zone South East Ethiopia. International Journal of Research and Analytical Reviews (IJRAR), July 2021, Volume 8, Issue 3 www.ijrar.org (E-ISSN 2348-1269, P- ISSN 2349-5138)

  42. Wubeshet Teshome1 and Dessalegn Anshiso2* Assessment of Production and Utilization of Black Cumin (Nigella sativa) at the Oromia Regional State, Ethiopia. Asian Journal of Agricultural Extension, Economics & Sociology 31(3): 1-12, 2019; Article no.AJAEES.47315 ISSN: 2320-7027

  43. Seblework Belaineh -, (2020 ) Aframomum Corrorima Storage Behavior Status And Its Use As A Plant In The Community. .  GSJ: Volume 8, Issue 9, September 2020, Online – Documents … https://vdocuments.mx › Documents 9  International Journal of Agriculture And Veterinary … – iaard.net http://www.iaard.net › images › IAARD-Journals-… IAARD Journals. eISSN:2456-009X … Seblework Belaineh. Page No.55. Seed Storage behavior of wild and cultivated enset (Enset Ventricosum) and..

  44. Seblework Belaineh. Page No.51. Storage behavior study on groundnut (Arachis hypogaea L,). Seblework Belaineh. 12  AARD Journals. eISSN:2456-009X5.Nov 1, 2004 — Keywords: Storage behavior, Opuntia ficus-indica (Cactaceae) long-term conservation. *Corresponding Author: Seblework Belaineh, Ethiopian .

  45. Abebe Sori Negewo1!.Evaluating the Role of Temperature on the Germination of Sesame (Sesamum indicum L.).International journal of scince.volume 7_2018,(04)

  46. Wubeshet Teshome and    Tenaw Workayehu  ( 2017 ) Effect of Compost on Agronomic Treat of Durum Wheat (Triticum Durum Turgidum L.) at Meskan Woreda, SNNPR, Ethiopia. International Journal of Agriculture And Veterinary Sciences

  47. Solomon Mengistu. Preliminary Screening of Maize Accessions Against Common Rust Disease (Puccinia sorghi Schw) in Arsi Negele District, Ethiopia American Journal of Bioscience and Bioengineering, 2021; 9(3): 75-80 http://www.sciencepublishinggroup.com/j/biodoi: 10.11648/j.bio.20210903.13ISSN: 2328-5885 (Print); ISSN: 2328-5893

  48. Bekele Kindie1* and Tahir Abdala2* Review on Investigate the Growth Responses of Rooting and Shooting Performance of Populus alba Cuttings Grown in Hydroponic and Soil Cultures Environments Research & Reviews: Journal of Botanical Sciences e-ISSN:2320-0189  p-ISSN:2347-2308

  49. Kassahun Tesfaye, Solomon Mengistu. Maize germplasm agro-morphological trait characterization based on heritability and expected genetic advance analysis under Ethiopian conditionsMedCrave, Biodiversity International Journal Biodiversity Int J. 2021;5(2):47‒50.
    https://www.researchgate.net/publication/335444805_Diversity_Study_of_Some_Ethiopian_Barley_Hordeum_Vulgare_L_Accessions_for_Their_Agronomical_Important_Traits
    . 2019

  50. Bekele Kindie*, Chala Tamiru, Tahir Abdala.Ethnobotanical Study of Medicinal Plants and Conservation Status Used to Treat Human and    Livestock Ailments in Fadis District, Eastern Ethiopia International Journal of Homeopathy & Natural Medicines 2021; 7(1): 7-17 http://www.sciencepublishinggroup.com/j/ijhnm doi: 10.11648/j.ijhnm.20210701.12 ISSN: 2472-2308 (Print); ISSN: 2472-2316

  51. Chala Tamiru Assessments impact of an invasive alien weed species on indigenous species and its management practices in eastern Hararghe, Ethiopia  International Journal of Research in Agronomy E-ISSN: 2618-0618   P-ISSN: 2618-060X

  52. Debissa Lemessa and Eleni Shiferaw (2021). Evaluation of germination pretreatment and composition of some nutrients in Eriosema cordifolium: an overlooked wild edible plant in Ethiopia. (Short communication). Ethiopian Journal of Biodiversity 2(1):97-102.

  53. Dawit Bedane Woubit, Shiferaw Eleni, Sileshi Fitsum , Assefa Mekonnen & Aklilu Shimeles (2021). Assessment of genetic diversity and wilt disease resistance in hot pepper (Capsicum annuum) germplasm from Ethiopia. Biodiversity: Research and Conservation. 63: 31-40, 2021. DOI 10.2478/biorc-2021-0006.

  54. Eleni Shiferaw (2021). Analysis of gliadin patterns and diversity in Triticum polonicum (L.) accessions from Ethiopia. Acta Agriculturae Slovenica. 117/1, 1–6 doi:10.14720/aas.2021.117.1.1935.

  55. Henok Ayelign, Eleni Shiferaw, and Faris Hailu (2020). Genetic variation in common bean (Phaseolus vulgaris L.) using seed protein markers. Acta Universitatis Sapientiae, Agriculture and Environment, 12(1) 58-69. DOI: https://doi.org/10.2478/ausae-2020-0005.

  56. Zerihun Teshome, Meseret Tesema Terfa, Bizuayehu Tesfaye, Eleni Shiferaw, Temesgen Magule Olango (2020). Genetic diversity in anchote (Coccinia abyssinica (Lam.) Cogn) using microsatellite markers. Current Plant Biology. https://doi.org/10.1016/j.cpb.2020.100167

  57. Jemal Mohammed, Wassu Mohammed, Eleni Shiferaw (2020). Correlation and path coefficient analysis among agro-morphological and biochemical traits of okra [Abelmoschus esculentus (L.) Moench] genotypes in Ethiopia. Acta Agriculturae Slovenica, 115/2, 329–339. doi:10.14720/aas.2020.115.2.1411.

  58. Eleni Shiferaw, M. E. Pe`, E. Porceddu, M. Ponnaiah (2017). Application of CAPS markers for diversity assessment in grass pea (Lathyrus sativus L.). Biodiversity: Conservation and Research 48: 11–18; DOI: https://doi.org/10.1515/biorc-2017-0012.

  59. Tesfaye Woldesemayate, Kassahun Tesfaye, Eleni Shiferaw and Tesfaye Awas (2016). Assessing genetic diversity and population structure of thyme (Thymus schimperi RONNIGER) in Eastern, Central and Northern highlands of Ethiopia. Journal of Agricultural Development (JAD): [48] –6 (1). 1-29.

  60. Dimiru Tilahun, Eleni Shiferaw, Eva Johansson, and Faris Hailu (2016).Genetic variability of Ethiopian bread wheat genotypes (Triticum aestivum L.) using agro-morphological traits and their gliadin content. African Journal of Agricultural Research. 11(5), 330-339.

  61. Seid Ebrahim, Eleni Shiferaw and Faris Hailu (2015). Evaluation of genetic diversity in barley (Hordeum vulgare L.) from Wollo highland areas using agro-morphological traits and hordein. African Journal of Biotechnology. 14(22), 1886-1896

  62. Fekere Fugaro and Melese Maryo. 2018 . Ehino botanical study of Wild Edible Plants in Kedida Gamella Woreda, Kamibata Tembaro Zone SNNPRS, Ethiopia. International journal of modern pharmaceutical research.,2 (5),01-09.

  63. Fekere Fugaro and Melese bekela, 2021. Ehino botanical study of Medicinal Plants in Kedida Gamella Woreda, Kamibata Tembaro Zone SNNPRS, Ethiopia International journal of modern pharmaceutical research.,42(5),01-14.

  64. Addis Tadesse, 2021. Seasonal Analysis of Maize Production Using DSSAT-CERES model in Central Rift Valley of Ethiopia. Journal of climatology and weather forcasting, vol. 9; 291.

  65. Addis Tadesse, Endale Taye; Teshome Mesfin, Alemseged Yelma and Sisay Eshetu, 2016. Management of Desmodium for efficient Weed control and soil moisture conservation to improve the production of Coffee Arabica at Gera, Southwest Ethiopia. World Journal of Biology and Medical Sciences Published by Society for Advancement of Science, ISSN 2349-0063 (Online/Electronic) Vol-3:93-100.

  66. Addis Tadesse, Endale Taye, Alemseged Yelma and Teshome Mesfine, 2016. Intercropping of Arabica Coffee (Coffea arabica L.) with Korerima (Aframomum korarima) in South-Western Ethiopia World Journal of Biology and Medical Sciences Published by Society for Advancement of Science® ISSN 2349-0063 (Online/Electronic) Volume 3, Issue- 1, 43-49.

  67. Addis Tadesse, and Hea Koo Kim, 2015. Yield-Related Traits and Yield of Quality Protein Maize (Zea mays L.) affected by Nitrogen Levels to achieve maximum yield in the Central Rift Valley of Ethiopia. Journal of Biology, Agriculture, and Healthcare. Vol: 12.

  68. Addis Tadesse; Hea Koo Kim and Adugna Debela, 2015. Calibration of Nitrogen Fertilizer for Quality Protein Maize (Zea mays L.) Based On In-Season Estimated Yield Using a Handheld NDVI Sensor in the Central Rift Valley of Ethiopia. ABC research house Asian Pacific Journal of energy and environment. Vol: 2:1.

  69. Addis Tadesse; Endale Taye, and Teshome Mesfine, 2015. Effect of Temporary Shade Tree Species on Growth Performance of Newly Transplanted Arabica coffee Seedlings at Jimma Agricultural Research Centre. Journal of Biology, Agriculture, and Healthcare.

  70. Addis Tadesse, 2020. Crop production under changing climate and potential adaptation strategies. International Journal for Research in Agricultural and Food Science ISSN: 2208-2719.

  71. Addis Tadesse, 2019. ‘Concepts and Types of Plant Growth Hormones and their role in Field Crop Production, international journal of research in agriculture and food

  72. Addis Tadesse, Amsalu Nebiyu, 2016. Nitrogen Fertilizer Management to Mitigate Nitrous Oxide (N2O) Emission in Maize Production. World Journal of Biology and Medical Sciences. Vol-3, issue 4, 64-91, October to December, 2016 ISSN 2349-0063 (Online/Electronic).

  73. Addis Tadesse, 2016. Adaptation and Constraints of Conservation Agriculture. Journal of Biology, Agriculture, and Healthcare. Vol: ISSN 2224-3208 (Paper) ISSN 2225-093X (Online) Vol.6, No.1. 

  74. Addis Tadesse, 2016. Assessment of Distribution, Biology, and Management of Maize Stem Borer (Busseola Fusca Fuller) in Ethiopia. Journal of Biology, Agriculture and Healthcare ISSN 2224-3208 (Paper) ISSN 2225-093X (Online) Vol.6, No.5, 2016

  75. Addis Tadesse, Melkam Anteneh, 2016. Drought Tolerance Mechanisms in Field Crops. Journal of World Journal of Biology and Medical Sciences. Published by Society for Advancement of Science ISSN 2349-0063 (Online/Electronic) Volume 3, Issue- 2.

  76. Assefa, M., Sileshi, F., Bacha, N. et al. J Plant Pathol (2018). Seedling resistance of selected Ethiopian bread and durum wheat lines against dominant stem rust races. https://doi.org/10.1007/s42161-018-0157-0

  77. Fitsum S., Amin M., Selvaraj T. and Mulugeta N. (2014). Field Management of Anthracnose (Colletotrichum lindemuthianum) in Common Bean through Foliar Spray Fungicides and Seed Treatment Bio-agents. Science, Technology and Arts Research Journal.3(2): 19-25 

  78. Fitsum S., Amin M., Selvaraj T. and Alemayehu A. (2014). In vitroEvaluation of Some Fungicides and Bio-agents against Common Bean Anthracnose(Colletotrichum lindemuthianum). African Journal of Microbiology Research. 8(20): 2000-2005

  79. Basazen Fantahun *, Fitsum Sileshi, Tegegnwork Wondosen, Hinsene Garuma and Tesfaye W/ Semayat. 2019. Farmers’ Varieties as an Alternative to Climate Smart Agriculture, the Case of Barley (Hordeum vulgare L.).  International Journal of Agriculture Innovations and Research, 8(3), 2319-1473.

  80. Dawit Bedane Woubit, Shiferaw Eleni, Sileshi Fitsum, Assefa Mekonnen & Aklilu Shimeles. 2021. Assessment of genetic diversity and wilt disease resistance in hot pepper (Capsicum annuum) germplasm from Ethiopia. Biodiversity Research Conservation, 63: 31-40. 

  81. Alemnew Muchie, Current Status of Spice Genetic Resources Conservation and Utilization in Ethiopia: A Review. International Journal of Natural Resource Ecology and Management. Vol. 6, No. 4, 2021, pp. 163-170. doi: 10.11648/j.ijnrem.20210604.11

  82. Alemnew Muchie, Fikirte Assefa. Impact of Climate Change on Horticultural Crops Production and Quality: A Review. American Journal of Bioscience and Bioengineering. Vol. 9, No. 6, 2021, pp. 156-161. doi: 10.11648/j.bio.20210906.12

  83. Assefa,F and Srivasan.K (2016).Effect of Relative Humidity and Temperature on Shelf Life of Sorghum, Lentil and Niger Seeds. International Journal of Applied agricultural Sciences.2 (6), 83-91

  84. አለምነው ሙጬ, Demewez Fentie(2016). Performance Evaluation of Maize Hybrids ( Zea Mays L) in Bahir Dar Zuria District , North Western Ethiopia . http://internationalinventjournals.org

  85. Agete Jerena Kabeto Major Red Beans Marketing Channels in Halaba Special District, International Journal of Research Studies in Agricultural Sciences (IJRSAS) Volume 3, Issue 12, 2017, PP 8-17 ISSN No.: 2454–6224

  86. Fantahun, B., Sileshi, F., Wondosen, T., Garuma, H., & W/semayate, T. (2019). Farmers ’ Varieties as an Alternative to Climate Smart Agriculture , the Case of Barley ( Hordeum vulgare L .). 8(3), 264–271.

  87. Gotor, E., Usman, M. A., Occelli, M., Fantahun, B., Fadda, C., Kidane, Y. G., Mengistu, D., Kiros, A. Y., Mohammed, J. N., Assefa, M., Woldesemayate, T., & Caracciolo, F. (2021). Wheat varietal diversification increases ethiopian smallholders’ food security: Evidence from a participatory development initiative. Sustainability (Switzerland), 13(3), 1–17. https://doi.org/10.3390/su13031029

  88. Yohannes, Tamene; woldesemayate, T. (2017). BIOTECHNOLOGY AND BIODIVERSITY CONSERVATION. In International journal of Current Research (Vol. 9, Issue 08). www.journalcra.com

  89. Kauê S , Jacob E, Jesse P, Carlo F, Jean-Luc J, Yosef G, Basazen F, Dejene K, Enrico Pè, Svein S & Matteo D (2021). Data-driven decentralized breeding increases prediction accuracy in a challenging crop production environment. Communications in Biology 4:944 https://doi.org/10.1038/s42003-021-02463-w  www.nature.com/commsbio.

  90. Jacob E; Eskender B.; Luis C., Kees D; Carlo F.; Basazen F; Yosef G.; Jeske G.;Arnab G.; Dejene K.;Dan K.; et al. First experience with novel farmers’ citizen science approach: crowdsourcing participatory variety selection through on-farm triadic comparisons of the technologies (TRICOT). Expl Agric. (2019), volume 55 (S1), pp. 275–296. doi:10.1017/S0014479716000739

  91. Basazen F.; Fitsum S.; Tegegne W.; Hinsene G.; Tesfaye W.; (2019). Farmers varieties as an alternative to climate smart agriculture, the case of barley (Hordeum vulgare). International Journal of Agriculture Innovations and research V.8, Issue 3.

  92. Basazen F (2019) The review of wheat, its controversies and the Ethiopian context. International Journal of Current Research 9(12):62882-62885. DOI:10.1534/genetics.

  93. Basazen F and Getachew B, (2011). Genetic variability in Triticale genotypes: What worth is the Breeding Effort? Crop Science Society of Ethiopia (CSSE). Sebil Vol.13 pp170-173. Proceedings the Thirteenth Biennial Conference, 31st Dec.2008 – 2nd Jan. 2009 Addis Ababa, Ethiopia.

  94. Solomon G, Basazen F, Balcha Y and Bedada G, (2007).Triticale (X Triticosecale wittmack)- A New Addition to the Ethiopian Cereals. African Crop Science Conference Proceedings Vol. 8. pp. 1991-1995

  95. Amare Seifu, Tamene Yohannes, Fissaha Asmelash and Ashenafi Ayenew (2019) Assessment on the status of Osyris quadripartita Decn. in Borena, East Shewa, West and East Guji Zones, Oromia region, Ethiopia. Species, 2019, 20, 191-199.

  96. Tamirat H, Yohannes T (2018) Evaluation of the Fitness for Use of Oil Crops Spatial Datasets for Biodiversity Conservation. Geoinfor Geostat: An Overview 6:4. doi: 10.4172/2327-4581.1000193

  97. Tamene Yohannes and Tesfaye Weldesemayat (2017). Biotechnology and Biodiversity Conservation: Are they conflicting? International Journal of Current Research. Vol. 9. Issue, 08, pp. 55427-55433, August 2017.

  98. Tamene Yohannes (2017). Forest Management Solutions for Mitigating Climate Change: The Contribution of Ethiopian forests as Carbon Sink and Climate Change Mitigation. International Journal of Current Research. Vol. 9. Issue, 06, pp. 52260-52269, June, 2017

  99. Tamene Yohannes and Sebsebe Demissew (2017). Data Quality Assessment and Spatial Analysis for Conservation and Sustainable Use of Arabica Coffee (Coffea arabica L.) Genetic Resources in Ethiopia. International Journal of Current Research. Vol. 9, Issue, 05, pp.51006-51013, May, 2017.

  100. Tamene Yohannes (2017). Prosopis juliflora (SWARTZ) DC. Ecological Impact and Control in Ethiopia. International Journal of Current Research Vol. 9, Issue, 05, pp.50936-50939, May, 2017.

  101. Tamene Yohannes (2015). Diversity of Crop Wild Relatives and Edible Wild Plants in Ethiopia. J Biodiversity Manage & Forestry Vol. 4:3.

  102. Tesfaye Awas and Tamene Yohannes (2015). Contribution of the Ethiopian Flora Project to the Ethiopian Plant Biodiversity Conservation and Sustainable Use. Published on the Ethiop. J. Biol. Sci., Vol. 13/2015 (Supplement/Special issue), Biological Society of Ethiopia, ISSN: 1819-8678.

  103. Abate M. The challenge of farmers’ varieties of tef (Eragrostis tef (zucc.) trotter) production and on farm conservation in North West Amhara region, Ethiopia. Horticult Int J.2020;4(5):187-198.DOI:10.15406/hij.2020.04.00181

  104. Mersha Tezera. Genetic Divergence of Introduced Upland Rice Genotypes At Fogera In North Western Ethiopia. Int J Plant Sci Agri.2021; 04(1):118-123.

  105. Effect of Quality seed of tef (Eragrostis tef Zucci [Trotter]) on Yield and yield related traits.Vol.11(2)pp.1-4,November 2020;DOI:http:/dx.doi.org/10.14303/irjps.2020.0012

  106. Mersha Tezera. Variability, Heritability and Genetic advance of introduced upland rice genotypes at Fogera, North Western Ethiopia. Journal of plant studies. Vol. 10, No. 2; 2021. doi:10.5539/jps.v10n2p30

  107. Molla Abate, Getachew Alemayehu. Biological benefits of intercropping maize with Fenugreek, field pea and haricot bean under irrigation in Fogera Plain, South Gondar Zone, Ethiopia. Agriculture, forestry and fisheries. Vol.7,No.1,2018,pp19-35.doi:10.11648/j.aff.20180701.14.

  108. Molla Abate, Getachew Alemayehu. Economics of maize with Fenugreek, field pea and haricot bean in Fogera plain, North West Ethiopia. Nigerian Agricultural Journal. Volume 51, Number 3, December 2020, Pg. 285-296.

  109. Mersha Tezera. The Effect of Nano Fertilizer on Teff Yield and Yield Components in Ethiopia. International Journal of Applied Agricultural Sciences. Vol 7, No. 5, 2021, pp 237-241, doi: 10.11648/j.ijaas.20210705.14

  110. Delessa Angassa* and Kassahun Tesfaye ( 2019) Diversity Study of Some Ethiopian Barley (Hordeum Vulgare (L.)) Accessions for Their Agronomical Important Trait. International Journal of Agriculture Innovations and Research Volume 8, Issue 1, ISSN (Online) 2319-1473

  111. Delessa Angassa ( 2017) Effect of Sowing Method and Seeding Rate on Yield and Yield Components of Rainfed Rice (Oryza sativa L.) Varieties in Woliso, South-West Shoa Zone, Ethiopia. International Journal of Applied Agricultural Sciences 2017; 3(5): 104-110 http://www.sciencepublishinggroup.com/j/ijaas doi: 10.11648/j.ijaas.20170305.11 ISSN: 2469-7877 (Print); ISSN: 2469-7885

  112. Delessa Angassa.( 2018) The impact of invasive alien species on the forage and pasture genetic resource diversity in the pastoral area of Afar National Regional State, Northeastern of Ethiopia. International Journal of Environment, Agriculture and Biotechnology (IJEAB) Vol-3, Issue-5, Sept-Oct- 2018 http://dx.doi.org/10.22161/ijeab/3.5.46 ISSN: 2456-1878

  113. Delessa Angassa. Genetic Variability of Ethiopian Barley (Hordeum Vulgare (L.)) Genotypes for Yield and Yield Related Traits. Plant. Vol. 9, No. 4, 2021, pp. 101-105. doi: 10.11648/j.plant.20210904.14

  114. : Belay, G.A.; Zhang, Z.; Xu, P. Physio-Morphological and Biochemical Trait-Based Evaluation of Ethiopian and Chinese Wheat Germplasm for Drought Tolerance at the Seedling Stage. Sustainability 2021, 13, 4605. https://doi.org/10.3390/su13094605

  115. Kassahun Tesfaye: Genetic diversity study of sorghum (Sorghumbicolor (L.) Moenc) genotypes, Ethiopia Acta Universitatis Sapientiae, Agriculture and Environment, 9 (2017) 44−54 Full text in PDF http://www.acta.sapientia.ro/acta-agrenv/C9/agrenv9-04

  116. Kassahun Tesfaye: Genetic diversity study of sorghum (Sorghumbicolor (L.) Moenc) genotypes, Ethiopia Acta Universitatis Sapientiae, Agriculture and Environment, 9 (2017) 44−54 Full text in PDF http://www.acta.sapientia.ro/acta-agrenv/C9/agrenv9-04

  117. Kassahun Tesfaye, S. Mengistu: Phenotypic characterization of Ethiopian finger millet accessions (Eleusine coracana (L.) Gaertn), for their agronomically important traits Acta Universitatis Sapientiae, Agriculture and Environment, 9 (2017) 107−118 Full text in PDF http://www.acta.sapientia.ro/acta-agrenv/C9/agrenv9-10.pd

  118. Seblework Belaineh (MEJS) Volume 1 (2):95-105, 2009. Somatic Embryogenesis in Juniperus Procera using Juniperus Communis as a Model Seblework Belaineh.

በሂደት ላይ ያሉ

  1. Taxonomic identifications and Evaluation of Ethiopian Wheat (Triticum varieties) using Morphological Traits and Molecular Markers in response to climate change Under Different Agroclimatic Zones 
  2. Ethno botanical study of medicinal spices at kedida gamela worada kamibate tembaro zone Southern Netion Nationality of Ethiopia
  3. Evaluation of wheat lines for seedling and adult plant resistance against dominant stem rust races
  4. Genetic diversity and genome wide association mapping of Pheno-agro- morphologic traits of Ethiopian Hulles Barley Lines.
  5. Economic valuation of forest coffee at Kaffa forest
  6. Evaluation of Ethiopian Barley Lines (Hordium vulgare (L)) for yield, yield related traits and Major Barley diseases

ሕትመቶች

  1. K. Colton Flynn and Sintayehu Admas, Dejenne Dida and Tariku Geda  (2019) Utilization of In-situ Imaging Spectroscopy to Delineate Plant and Grain Protein Composition of Eragrostis tef in Different Agro-Ecologies, Proceeding of the 8 National research conference on research for sustainable development, Dilla University 17-19 May 2018
  2. K. Colton Flynn and Sintayehu Admas Tariku Geda, and Dejenne Dida (2019) Employing Imaging Spectroscopy for an Ethiopian Lodging Crop to Predict Plant Health: A Case Study of Eragrostis tef. 7 Digital Earth Summit 2018. IOP Conference Series  
  3. Daniel Admasu, Wondafrash Mulugeta, and Sintayehu Admas, 2008. Performance of Groundnut (Arachis hypogea) Varieties in the lowlands of North Shewa.In Ermias,A.,  Akalu,T., Alemayehu ,A.G,Melaku, W.,Tlahun  and Wondimu, B.(eds).2008. Proceedings of the 2nd Annual Regional Conference on Completed Crop Research Activities, 14-17 August 2006.Amhara Regional Agricultural Research Institute, Bahir Dar, Ethiopia.
  4. Daniel Admasu, Wondafrash Mulugeta, and Sintayehu Admas, (2008). Evaluation of Sesame (Sesamum indicum L.) Varieties in the lowlands of North Shewa. In Ermias,A.,Akalu,T.,Alemayehu ,A.G,Melaku, W.,Tlahun  and Wondimu, B.(eds).2008. Proceedings of the 2nd Annual Regional Conference on Completed Crop Research Activities, 14-17 August 2006.Amhara Regional Agricultural Research Institute, Bahir Dar, Ethiopia.
  5. Wondafrash Mulugeta, Daniel Admasu and Sintayehu Admas, (2010). Progress of Sesame and Ground nut Breeding Research in North Shewa, Ethiopia. Proceedings of the 2nd National Workshop of Oilseeds in Ethiopia, 24-26 March 2010. Ethiopian Institute of Agricultural Research, Addis Ababa

ብሔራዊ ሪፖርቶች

የሰብል ጀነቲክ ሀብት ያለበት ደረጃ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሪፖርቶች ተጠቃሏል፡፡

    • የእጽዋት ጀነቲክ ሀብት ለምግብ እና ለእርሻ ሀገር አቀፍ ሪፖርት(2008፣2012)
    • የብዝሀ ሕይወት ተለያይነት ስምምነት ሀገራዊ ሪፖርት(2009፣2014)