Genetic Issues e-Booklet

ተግባርና ኃላፊነት

  1. የጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት ላይ አርክቦት ፈቃድ መስጠት (ለምርምር፡- ከአገር ውስጥ የማስወጫ፣ ወደ አገር ውስጥ ማስገቢያ፣ የአሰሳና ልዩ ፈቃድ መስጠት እና ለንግድ ዓላማ የአርክቦት ፈቃድ የመስጠት) ሥራን ማከናወን፣
  2. ህገ-ወጥ የጀነቲክ ሀብት ዝውውር፣ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ፣
  3. የብዝሀ ሕይወት ሀብት ደህንነት እንዲጠበቅ፣ ህጋዊ የጀነቲክ ሀብት አርክቦትና ፍትሃዊ ጥቅም ተጋሪነት እንዲሰፍን ማድረግ፣
  4. ከብዝሀ ሕይወት ጋር ተያያዥ የሆኑ የማህበረሰብ እውቀት፣ ፈጠራና ልምዶች አሰሳና ምዝገባ ጥናት ማከናወን፣
  5. የግንዛቤ ማዳበሪያ ፅሑፎች (በራሪ ፅሑፎች፣ ብሮሹሮች፣ ዜና መፅሔቶች፣ መፅሔቶች፣ ቡክሌቶች፣ ጋዜጣ) እና የምርምር ውጤቶችን ማሳተምና ማሰረጨት ፣
  6. በአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ሥርዓት አፈፃፀም ፣ የባለድርሻ አካላትን ግንዛቤ ማሳደግ፣
  7. በልውጠ ሕያዋን እና ወራሪ መጤ ዝርያዎች ዙሪያ ክትትል፣ ቁጥጥር እና አሉታዊ ተጽዕኖ ግምገማ ማድረግ
  8. የወራሪ መጤ ዝርያዎች ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና የድርጊት መርሀ-ግብሮችን መተግበር
  9. ለጥቅም ተጋሪነት የሚውሉ ዝርያዎች ፍላጎትን የመለየትና በተለዩት ላይ የዋጋማነት ትመና እና የባዮፕሮስፔክቲንግ የምርምር ጥናት ማካሄድ፣
  10. ከጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት አርክቦት ፈቃድ የተገኙ ጥቅሞች ፍትሃዊና ሚዛናዊ እንዲሆኑ የሚያስችሉ የሕግ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁና እንዲሻሻሉ ማድረግ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

  1. ለምርምር (ለንግድ ላልሆነና) ዓላማ የጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት የአርክቦት ፈቃድ መስጠት፣
  2. ለጥቅም ተጋሪነት (ለንግድ) ዓላማ የጀነቲክ ሀብትና ተያያዥ የማህበረሰብ እውቀት የአርክቦት ፈቃድ መስጠት እና

የተመረጡ ህትመቶች

  1. Opportunities for Bioprospecting Genetic Resources in Ethiopia (Published).
  2. Economic Valuation of Moringa stenoptala in Wolayita, Konso, Arba Minch and Jinka (Past).
  3. Economic Valuation of Thymus (Thymus schimperi and Thymus serrulatus) in North Shewa Zone, Ethiopia (Past).
  4. Ethno-botanical study of Enset (Ensete ventricosum) in Angacha Woreda (Past).
  5. Bioprospecting potential of Ocimum americanum and Ocimum basilicum for access and benefit sharing around selected areas of North Gondar and West Gojjam, Ethiopia (Ongoing).
  6. Economic Valuation of Rhizobium (Rhizobial bio-fertilizers) in Northern Shewa, Wolayita and Arsi Zones: Baseline study for access and benefit sharing (Ongoing).
  7. Traditional knowledge study related to herbal medicinal plants around selected zones of Southern Nations Nationalities, and Peoples Regional States (Ongoing).
  8. Assessment of Mimosa diplotricha (Mimosa invisa) around selected woredas of Jimma Zone (Ongoing).