ዜና

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብር አከናወነ

የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብሩ በጉራጌ ዞን፣ አበሽጌ ወረዳ፣ ማመዴ ቀበሌ በሚገኘው በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት በተገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ-መጻህፍት፣የቤተ-መጻህፍት፣ የቤተ-ሙከራ እና ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክፍሎችን የማደራጀት ስራ

የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ተካሄደ

የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ነሀሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሪዞርት ተካሄደ፡፡

የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

የ 2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዙሪያ ከማኔጅመንት አባላት እና ከማዕከላት አስተባባሪዎች ጋር ነሀሴ 09-10 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰበያ አዳራሽ ውይይት ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ብዝሀ ሕይወትን በመጠበቅና ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከሀገሬ ኸርባል ጋር ተፈራረመ፡፡

ስልጠና ተሰጠ

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ነሀሴ 05 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ከማውንቴንስ ሚዲያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በሚዲያ ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከማውንቴንስ ሚዲያ ጋር ሀምሌ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡