ኤግዚቢሽን ተከፈተ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 20, 2025 Post category:Uncategorized የዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር አካል የሆነው ኤግዚቢሽን ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ተከፈተ፡፡በኤግዚቢሽኑ ላይ ኢንስቲትዩቱ እያከናወናቸው ያሉ የምርምር ስራዎች ለዕይታ የቀረቡ ሲሆን አጋር አካላትም ዝግጅታቸውን አቅርበዋል፡፡ ኤግዚቢሽኑ እስከ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለህዘብ ክፍት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ነሐሴ 14, 2023 ኢትዮጵያ በአለማቀፉ የብዝሀ ሕይወት ስምምነት ላይ ተሳተፈች ታህሳስ 19, 2022 ዘመናዊ የሆነ የመረጃ ቋት (ዳታቤዝ) አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ መጋቢት 18, 2022