-
- የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙና መሰብሰብ፤
- የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙናን በኢዘቦታ ማለትም ከተጥሮ ቦታቸዉ ዉጪ( Ex-situ conservation) በቀዝቃዛ ጂን ባንክ፤ በመስክ ጂን ባንክና በዕፅዋት አፀድ ማንበር፤
- የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙና የባህሪ ትንተና ማካሄድ
- ከተፈጥሮ ቦታቸው የጠፉ የደን ዕፅዋት ዝርያዎችን መልሶ መተካት፡፡
- የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙናዎችን ለልማትና ለምርምር ማሰራጨት፤
- ለብዘሀ ሕይወት ማንበርና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ዕገዛ የሚያደርጉ በደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ብዝሀ ሕይወት እና ተያያዥ የማህበረሰብ እዉቀት ላይ የምርምር ስራዎችን ማካሄድ
- የመስክ ጅን ባንክና ዕፅዋት አፀድ ማቋቋም፤
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
-
- የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙናዎችን ለልማትና ለምርምር ማሰራጨት፤
- በዕፅዋት ቤተ መዘክር፣ በጅን ባንክና በዕፅዋት አፀድ ትምህርታዊና የመዝናኛ የጉብኝት አገልግሎት መስጠት፤
- በብዝሀ ሕይወት ማንበርና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ዙሪያ የማማከር አገልግሎት መስጠት
- በዕፅዋት ቤተመዘክር ዕፅዋትን በሳይንሳዊ ስያሜ የመለየት አገልግሎት፡፡
መገልገያዎች
-
- የቀዝቃዛ ክፍል አገልግሎት መስጠት
- የዘር አበቃቀል የላቦራቶሪ ሙከራ
- የዕጽዋት አገልግሎት
በመከናወን ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች፡-
-
- በደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋትና ስርዓተ ምህዳር ላይ ምርምር ማካሄድ፤
- የደንና መኖ ዕጽዋት የክምችት ባህሪ በጥናት የመለየት ስራ፤
- ለማንበር ዕገዛ የሚያደርጉ የደንና ግጦሽ መሬት ብዝሀ ሕይወት ላይ አሰሳና ቅኝትና የባህሪ ትንተና ላይ የምርምር ስራ ማካሄድ፤