የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሀ-ግብሩን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መለሰ ማሪዮ ማስጀመራቸው ታውቋል፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ደም መለገሳቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ደም ለጋሽ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች መግለጻቸውን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብር አከናወነ September 21, 2023 በኢትዮጵያ የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት (ኤቢኤስ) ላይ አውደ ጥናት December 9, 2011 የሰው እና የባዮስፌር ሪዘርቭ ብሔራዊ ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ ተካሔደ April 19, 2021