በ2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተደረገ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:December 10, 2021 Post category:Uncategorized በኢትየጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ 2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ጋር ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ውይይት ተደረገ፡፡የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቶ ማስረሻ የማነ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር መለሰ ማሪዮ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር የመሩት ሲሆን ከሰራተኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በሚመለከታቸው ኃላፊዎች ምላሾች ተሰጥተው ውይይቱ መጠናቀቁን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት (ሲ.ቢ.ዲ.) የብር ኢዮቤልዩ (25 ኛው ዓመት) እየተከበረ ነው May 28, 2018 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ June 13, 2022 ወርሀዊ ሳይንሳዊ ሴሚናር ቀረበ October 25, 2021