የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሀ-ግብሩን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መለሰ ማሪዮ ማስጀመራቸው ታውቋል፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ደም መለገሳቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ደም ለጋሽ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች መግለጻቸውን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በናጎያ ፕሮቶኮል ትግበራ ላይ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ August 8, 2017 ኢንስቲትዩቱ የብዝሀ ህይወት ሀብቶችን ጥቅም የማካፈል ተልዕኮን ለማሳካት እየሰራ ነው April 28, 2018 ኢንስቲትዩቱ ለሀገሪቱ ልዩ እንደሆኑ በሚታወቁ የዱር እና በውሃ ውስጥ እንስሳት ላይ ጠቃሚ መረጃን በማሰራጨት ላይ አተኩሮ እየሰራ ነው May 3, 2021