የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized ጥቅምት 11ቀን 2014 ዓ.ም የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በንድፈ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለማጠናከር የሚያግዛቸዉን ጉብኝት በአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል አከናወኑ፡፡ ጉብኝቱ እንዳስደሰታቸውና በብዝሀ ሕይወት ላይ ያላቸዉን እዉቀት እንደሚያሳድግላቸዉ መምህራኖቹና ተማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በናጎያ ፕሮቶኮል ትግበራ ላይ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ August 8, 2017 በኢትዮጵያ ባዮስፌሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሄደ June 21, 2023 ኢንስቲትዩቱ የብዝሀ ህይወት ሀብቶችን ጥቅም የማካፈል ተልዕኮን ለማሳካት እየሰራ ነው April 28, 2018