በአዲስ መልክ በለማው ድረ-ገጽ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በአዲስ መልክ ባለማው ድረ-ገጽ ዙሪያ ለማኔጅመንት አባላት ማክሰኞ ጥቅምት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ማብራሪያ ሰጠ፡፡ማብራሪያውን አቶ ቴዎድሮስ ወርቁ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ባቀረቡበት ወቅት ድረ-ገጹን በአዲስ መልክ ማልማት ያስፈለገበትን ምክንያት፣ ያካተታቸውን ተጨማሪ ይዘቶችና ቋንቋዎች ወዘተ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ የማኔጅመንት አባላቱም ለተከናወነው ተግባር ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን ለቀረቡ የማብራሪያ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ፕሮግራሙ መጠናቀቁን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወትኢንስቲትዩት የብዝሀ ሕይወት ጥበቃን አስመልክቶ ከኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ March 28, 2018 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በክልል ደረጃ ተከበረ June 13, 2022 በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ April 28, 2021
በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ April 28, 2021