የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:March 18, 2022 Post category:Uncategorized የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ከክፍሉ የደን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የሚገኙንት ደኖች እንዲለዩና ሳይንሳዊ መጠሪያቸውን እንዲያቁ ይረዳቸዉ ዘንድ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በጉብኝታቸው ወቅት የደን ተመራማሪዎቹ በቂ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ላደረጉት ጥረትና ትብብር ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ October 25, 2021 በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዉይይት ተደረገ December 10, 2021 የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ October 25, 2021