ዜና

ኤግዚቢሽን ተከፈተ

የዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር አካል የሆነው ኤግዚቢሽን ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ተከፈተ፡፡

ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

የዓለም አቀፉን የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አዳራሽ ተሰጠ፡፡

ከአለም አቀፍ የበቆሎ እና የስንዴ ማሻሻያ ማዕከል International Maize and Wheat Improvement Center (CIMMYT) ጋር ውይይት ተደረገ።

የአለም አቀፍ የበቆሎ እና ስንዴ ማሻሻያ ማዕከል ዳይሬክተር እና የምርምር ቡድናቸው ግንቦት 12 ቀን 2017...

የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት እና የዓለምአቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት በብዝሃ ሕይወት ጥበቃ እና ምርምር ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡

የአለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት በኢትዮጵያ በዋና ዳይሬክተሩ ተወካይ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልኡካን ቡድን...

ስልጠና ተሰጠ

ለኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የማኔጅመንት አባላት የማነቃቂያ ስልጠና ግንቦት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ተሰጠ፡፡

ሰባተኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ባዮስፌሮች ሪዘርቭ ኔትወርክ መድረክ ተካሄደ

ሰባተኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ባዮስፌሮች ሪዘርቭ ኔትወርክ መድረክ ሚያዝያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በጂማ ከተማ ተካሄደ፡፡