ዜና

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት እና በዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት መካከል የጋራ ሴሚናር ተካሄደ።

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት እና በዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት መካከል የጋራ ሴሚናር ተካሄደ።

የተመረጡ ዘሮችን ለአርሶ አደሮች የማስረከብ መርሀ-ግብር ተከናወነ

አርሶ አደሮችን ያሳተፈ የነባር ስንዴ ዝርያዎች መረጣና የማስረከብ መርሀ-ግብር በጨፌ ዶንሳ ማህበራዊ ዘር ባንክ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ተከናወነ፡፡

የአራትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነሥርዓት ተከናወነ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመድሀኒታማ ዕጽዋት ማንበርና ምርምር ማካሄድ የሚያስችል የአራትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነሥርዓት የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም አከናወነ፡፡

የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ ማዕከል ጋር ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ለማዕከላት ተመራማሪዎች ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የስልጠና፣ ማማከር እና ፕሮጀክት ክትትል ድጋፍ ምርምር መሪ ስራ አስፈፃሚ ለኢንስቲትዩቱ ማዕከላት ተመራማሪዎች በቢሾፍቱ ፒራሚድ ሆቴል ከታህሳስ 22 እስከ 26/2017 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡

የድህረ 2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ተግባሪ ግብረ-ኃይል ውይይት አደረገ

የድህረ 2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ተግባሪ ግብረ-ኃይል ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል ውይይት አደረገ፡፡