ተግባርና ኃላፊነት

    • የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙና መሰብሰብ፤
    • የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ዝርያ ወይም የዘር ናሙናን በኢዘቦታ ማለትም ከተጥሮ ቦታቸዉ ዉጪ( Ex-situ conservation) በቀዝቃዛ ጂን ባንክ፤ በመስክ ጂን ባንክና በዕፅዋት አፀድ ማንበር፤
    • የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙና የባህሪ ትንተና ማካሄድ
    • ከተፈጥሮ ቦታቸው የጠፉ የደን ዕፅዋት ዝርያዎችን መልሶ መተካት፡፡
    • የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙናዎችን ለልማትና ለምርምር ማሰራጨት፤
    • ለብዘሀ ሕይወት ማንበርና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ዕገዛ የሚያደርጉ በደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ብዝሀ ሕይወት እና ተያያዥ የማህበረሰብ እዉቀት ላይ የምርምር ስራዎችን ማካሄድ
    • የመስክ ጅን ባንክና ዕፅዋት አፀድ ማቋቋም፤

በመሪ ሥራ አስፈጻሚ ክፍሉ በኩል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

    • የደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋት ናሙናዎችን ለልማትና ለምርምር ማሰራጨት፤
    • በዕፅዋት ቤተ መዘክር፣ በጅን ባንክና በዕፅዋት አፀድ ትምህርታዊና የመዝናኛ የጉብኝት አገልግሎት መስጠት፤
    • በብዝሀ ሕይወት ማንበርና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ዙሪያ የማማከር አገልግሎት መስጠት
    • በዕፅዋት ቤተመዘክር ዕፅዋትን በሳይንሳዊ ስያሜ የመለየት አገልግሎት፡፡

መገልገያዎች

    • የቀዝቃዛ ክፍል አገልግሎት መስጠት
    • የዘር አበቃቀል የላቦራቶሪ ሙከራ
    • የዕጽዋት አገልግሎት

በሂደት ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች 

    • በደንና ግጦሽ መሬት ዕፅዋትና ስርዓተ ምህዳር ላይ ምርምር ማካሄድ፤
    • የደንና መኖ ዕጽዋት የክምችት ባህሪ በጥናት የመለየት ስራ፤
    • ለማንበር ዕገዛ የሚያደርጉ የደንና ግጦሽ መሬት ብዝሀ ሕይወት ላይ አሰሳና ቅኝትና የባህሪ ትንተና ላይ የምርምር ስራ ማካሄድ፤

ጆርናሎች

    1. Abiyot Berhanu, Zerihun Woldu, Sebsebe Demissew and Seid Melesse (2019). Temporal Vegetation Cover Dynamics in Northwestern Ethiopia: Status and Trends. Ethiopian Journal of Biological Sciences. 18(2): 123–143.
    2. Befkadu Mewded, Debissa Lemessa, Hailu Negussie and Abiyot Berhanu (2019). Germination pretreatment and storage behavior of Terminalia laxiflora seed. Journal of Forestry Research 30: 1337–1342.
    3. Abiyot Berhanu, Sebsebe Demissew, Zerihun Woldu, Ib Friis & Paulo van Breugel (2018). Intermediate evergreen Afromontane forest (IAF) in northwestern Ethiopia: observations, description and modelling its potential distribution. Phytocoenologia. DOI: 10.1127/phyto/2018/0207.
    4. Abiyot Berhanu (2017). Vegetation Ecology and Conservation Status of Fragmented Afromontane Forests in Awi Zone, Amhara National Regional State, Northwest Ethiopia. PhD Dissertation. Addis Ababa University, Ethiopia.
    5. Abiyot Berhanu, Sebsebe Demissew, Zerihun Woldu and Motuma Didita (2017a). Woody species composition and structure of Kuandisha Afromontane forest fragment in northwestern Ethiopia. Journal of Forestry Research 28(2): 343-355. DOI 10.1007/s11676-016-0329-8.
    6. Abiyot Berhanu, Zerihun Woldu and Sebsebe Demissew (2017b). Elevation patterns of woody taxa richness in the evergreen Afromontane vegetation of Ethiopia. Journal of Forestry Research 28(4): 787–793. DOI 10.1007/s11676-016-0350-y
    7. Getachew Tesfaye & Abiyot Berhanu (2006). Regeneration of Indigenous Woody Species in the Understory of Exotic Tree Species Plantations in Southwestern Ethiopia. Ethiop. J. Biol. Sci. 5: 31-43.
    8. Getachew Tesfaye & ABiyot Berhanu (2005). A review of ecology and management of Prosopis juliflora (Sw.) DC. in Arid and Semi-arid ecosystem of Ethiopia. Proceeding of the Regional Programme for Sustainable Use of Dryland Biodiversity. Pp. 18-21.