ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶች
- የሀገሪቱን ደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት እና ተያያዥ የማህበረሰብ ዕውቀቶችን ጥበቃ፣ ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፍትሃዊና ሚዛናዊ ጥቅም ተጋሪነትን የሚመለከቱ የፖሊሲ እና የህግ ሃሣቦችን ማመንጨት እና ሲፈቀዱ ስራ ላይ ማዋል እንዲሁም መዋላቸውን መከታተል
- የሀገሪቱ የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት ሃብት ተለያይነት እና ስርጭት መቃኘት እና መዳሰስ፤
- ከተለያዩ ሥርዓቴ ምህዳር/substrate የደቂቅ አካላት ናሙናዎችን መሰብሰብ፣ተለይዎችን መነጠል፣ የባህሪ ትንተና ማካሄድ፣በዝርያ/ዓይነቴ ደረጃ መለየትና ማንበር
- የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ጥበቃ እና ዘለቄታዊ አጠቃቀምን የሚያረጋግጡ የምርምር ስራዎችን ማካሄድ፤
- የሀገሪቱን የደቂቅ አካላት ብዝሃሕይወት የሚገኙባቸው ቁልፍ ቦታዎችን በመቃኘት፣ በመዳሰስ እና በማጥናት ሥርዓተ ምህዳርን መሠረት ያደረገ የአጠባበቅ ዘዴን በመከተል በዘቦታ መጠበቅ ወይም የሚጠበቅበትን ሁኔታ ማመቻቸት፡፡
- በደቂቅ አካላት ብዘሃሕይወት ጥበቃ እና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ላይ ለሚሠሩ ባለድርሻ አካላትን አቅም ለመገንባት የስራ መመሪያዎችን እና ማኑዋሎችን አዘጋጅቶ መስጠት፤ ስልጠናዎችን፣ ሌሎች የቴክኒክ ድጋፎችን መስጠት እና አተገባበሩንም መከታተል፤
- የሀገሪቱን የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት መረጃዎችን የሚጠበቁበት እና ጥቅም ላይ የሚውሉበት ሥርዓት መዘርጋት፤
- በህብረተሠብ ዘንድ ስለደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ሃብት ጥበቃ፣ ዘለቄታዊ አጠቃቀም እንዲሁም አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት ተገቢውን ግንዛቤ እንዲሰርፅ በመገናኛ ብዙኃን፣ ከትምህርት ተቋም እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የአህዝቦት ተግባራትን ማከናወን፤
- ብሔራዊ የደቂቅ አካላት ክምችት ማዕከል ማቋቋም እና ማስተዳደር
- የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ሃብት እና የማህበረሰብ ዕውቀቶችን ጥበቃ፣ ዘለቄታዊ አጠቃቀም እና አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነትን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መተባበር፣ መስራት ፤
- የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ምርምር መረጃዎችን አጠናቅሮ ደረጃውን በጠበቀ ጆርናል ላይ በማሳተም ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ፡፡
1. የባክቴሪያ ብዝሀ ሕይወት ዴስክ
1.1. የዴስኩ ተግባርና ኃላፊነቶች
- ከተለያዩ ስርዓተ ምህዳር ናሙናዎችን መሰብሰብ
- ከሚሰበሰበዉ ናሙና የባክቴሪያ ተለይዎችን ነጥሎ ማሳደግ እና ባህሪያቸውን መተንተን እንዲሁም የጠቀሜታ ባህሪያቸውን መለየት
- የጠቀሜታ ባህሪ ለታወቀላቸው የባክቴሪያ ተለይዎችን በባዮኬሚካላዊ ልየታ ዘዴ በዝርያ/አይነቴ ደረጃ መለየት
- የተለዩትን የባክቴሪያ ዝርያዎች/አይነቴዎችን በኢዘቦታ ማንበር፡፡
- ከባክቴሪያ ብዝሀ ሕይወት ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን የማሕበረሰብ እውቀቶችን ማጥናት
- ለተነበሩት የባክቴሪያ ዝርያዎች/ዓይነቴዎች ሕያዊነት ግምገማ በማድረግ ማደስ
- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተግባር ለምምድ ለመጡት ተማሪዎች የቴክኒክ እገዛ ማድረግ
1.2. በዴስኩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የባክቴሪያ ብዝሀ ሕይወትን ነጥሎ ለማሳደግ፣ በዝርያ/በዓይነቴ ደረጃ ለመለየት እና ለመጠበቅ የሚገለግሉ ቴክኒኮች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተግባር ለምምድ ለመጡት ተማሪዎች የቴክኒክ እገዛ ማድረግ
2. የፈንገስ ብዝሀ ሕይወት ዴስክ
2.1. የዴስኩ ተግባርና ኃላፊነቶች
- ከተለያዩ ስርዓተ ምህዳር ናሙናዎችን መሰብሰብ
- ከሚሰበሰበዉ ናሙና የፈንገስ ተለይዎችን ነጥሎ ማሳደግ እና ባህሪያቸውን መተንተን እንዲሁም የጠቀሜታ ባህሪያቸውን መለየት
- የጠቀሜታ ባህሪ ለታወቀላቸው የፈንገስ ተለይዎችን በባዮኬሚካላዊ ልየታ ዘዴ በዝርያ/አይነቴ ደረጃ መለየት
- የተለዩትን የፈንገስ ዝርያዎች/አይነቴዎችን በኢዘቦታ ማንበር፡፡
- ከፈንገስ ብዝሀ ሕይወት ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን የማሕበረሰብ እውቀቶችን ማጥናት
- ለተነበሩት የፈንገስ ዝርያዎች/ዓይነቴዎች ሕያዊነት ግምገማ በማድረግ ማደስ
- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተግባር ለምምድ ለመጡት ተማሪዎች የቴክኒክ እገዛ ማድረግ
2.2. በዴስኩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የፈንገስ ብዝሀ ሕይወትን ነጥሎ ለማሳደግ፣ በዝርያ/በዓይነቴ ደረጃ ለመለየት እና ለመጠበቅ የሚገለግሉ ቴክኒኮች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
- በእንጉዳይ አመራረት፣ አጠቃቀም እና እንጉዳይ የሚያድግበትን ግብዓት ማዘጋጀት ላይ ስልጠና መስጠት
3. የማይክሮ አልጌ ብዝሀ ሕይወት ዴስክ
3.1. የዴስኩ ተግባርና ኃላፊነቶች
- ከተለያዩ ስርዓተ ምህዳር ናሙናዎችን መሰብሰብ
- ከሚሰበሰበዉ ናሙና የማይክሮ አልጌ ተለይዎችን ነጥሎ ማሳደግ እና ባህሪያቸውን መተንተን እንዲሁም የጠቀሜታ ባህሪያቸውን መለየት
- የጠቀሜታ ባህሪ ለታወቀላቸው የማይክሮ አልጌ ተለይዎችን በውጫዊ/በባዮኬሚካላዊ ልየታ ዘዴ በጀነራ/ዝርያ/አይነቴ ደረጃ መለየት፡፡
- ከማይክሮ አልጌ ብዝሀ ሕይወት ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን የማሕበረሰብ ዕውቀቶችን ማጥናት
- ለተነበሩት የማይክሮ አልጌ ጀነራ/ዝርያዎች/ዓይነቴዎች ሕያዊነት ግምገማ በማድረግ ማደስ
3.2. በዴስኩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የማይክሮ አልጌ ብዝሀ ሕይወትን ነጥሎ ለማሳደግ፣ በዝርያ/በዓይነቴ ደረጃ ለመለየት እና ለመጠበቅ የሚገለግሉ ቴክኒኮች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
4. የፕሮቶዟና ቫይረስ ብዝሀ ሕይወት ዴስክ
4.1. የዴስኩ ተግባርና ኃላፊነቶች
- ከተለያዩ ስርዓተ ምህዳር ናሙናዎችን መሰብሰብ
- ከሚሰበሰበዉ ናሙና የፕሮቶዟና ቫይረስ ተለይዎችን ነጥሎ ማሳደግ እና ባህሪያቸውን መተንተን እንዲሁም የጠቀሜታ ባህሪያቸውን መለየት
- የተለዩትን የፕሮቶዟና ቫይረስ ጀነራዎች/ዝርያዎች/አይነቴዎችን በኢዘቦታ ማንበር፡፡
- ለተነበሩት የፕሮቶዟና ቫይረስ ጀነራዎች/ዝርያዎች/ዓይነቴዎች ሕያዊነት ግምገማ በማድረግ ማደስ
- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተግባር ለምምድ ለመጡት ተማሪዎች የቴክኒክ እገዛ ማድረግ
4.2. በዴስኩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የፕሮቶዟና ቫይረስ ብዝሀ ሕይወትን ነጥሎ ለማሳደግ፣ በዝርያ/በዓይነቴ ደረጃ ለመለየት እና ለመጠበቅ የሚገለግሉ ቴክኒኮች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
5. የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት ጂን ባንክ ዴስክ
5.1. የዴስኩ ተግባርና ኃላፊነቶች
- ከተለያዩ ስርዓተ ምህዳር ናሙናዎችን መሰብሰብ
- ከሚሰበሰበዉ ናሙና የደቂቅ አካላት ተለይዎችን ነጥሎ ማሳደግ እና ባህሪያቸውን መተንተን እንዲሁም የጠቀሜታ ባህሪያቸውን መለየት
- የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ሞሌኪዩላርዊ / ማክሮ እና ማክሮ-ሞለኪውል ለመመስረት እና ባህሪ መተንተን
- በሜታጅኖሚክስ የታገዘ የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ተለያይነትና ስርጭትን ማጥናት
- የጠቀሜታ ባህሪ ለታወቀላቸው የደቂቅ አካላት ተለይዎችን በባዮኬሚካላዊ/ሞሌኪዩላር ልየታ ዘዴ በዝርያ/አይነቴ ደረጃ መለየት
- ከደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን የማሕበረሰብ እውቀቶችን ማጥናት
- ለተነበሩት የደቂቅ አካላት ጀነራዎች/ዝርያዎች/ዓይነቴዎች ሕያዊነት ግምገማ በማድረግ ማደስ
- የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወት ዳታ-ቤዝ ማደስ እና መቆጣጠር
- ለተግባር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመድበው ለምመጡት የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች የቴክኒክ እጋዘ ማድረግ፣
5.2. በዴስኩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የደቂቅ አካላት ብዝሀ ሕይወትን ነጥሎ ለማሳደግ፣ በዝርያ/በዓይነቴ ደረጃ በሞሌኪዩላር ዘዴ ለመለየት እና ለመጠበቅ የሚገለግሉ ቴክኒኮች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
- ከተጠቃሚዎች የቀረቡትን ጥያቄዎችን በመቀበል የተነበሩትን የደቂቅ አከላት እርያዎችን/ዓይነቴዎችን በማዘጋጀት ለቀጣይ ምርምርና ልማት ማሰራጨት እንዲሁም ግብረ-መልስ መሰብሰብ
6. የቤተ-ሙከራ መገልገያዎች
6.1. ደቂቅ አካላትን ተለይዎችን ለመነጠል
- ላሚናር ፍሎ ሁድ
- ኢንኩቤተር
- ሸከር ኢንኩቤተር
- አውቶክሌቭ እና ድራይ ኦቭን
- ዲስትለር
6.2. የደቂቅ አካላትን ባህሪ ትንተና፣ ልየታ እና ማንበር
- ድጂታል መይክሮስ ኮፒ
- ተርቢዶ ሜትር
- ስፕክትሮፎቶ ሜትር
- ማይክሮ ሰቴሽን
- ኦምኒሎግ / ባዮሎግ ሲስተም
- የተለያዩ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ማቀዝቀዣዎች (እስከ -80oC)0c)
- ኢሉሚና ማይሴክ ሲስተም
- እስፔክትሮሜትር
- ኤሬተር
7. ምርምሮች
7.1. በመከናወን ላይ ያሉ የምርምር ስራዎች
- ዋና ዋና የጥራጥሬ አዝዕርቶችን የሚያጠቁ የአፈር ወለድ በሽታ አምጭ ፈንገስ መቆጣጠርና መከላከል የሚያስችሉ የባክቴሪያ ዝርያዎችን በቤተ ሙከራ ውስጥ መለየትና የበሽታ አምጭ ፈንገስን ዕድገት መግታት ብቃት ደረጃቸውን መገምገም
- የኤክስትራ ሴሉላር ፖሊሳካራይድ ማምረት የሚያስችሉ የባክቴሪያ ዝርያና አይነቴዎችን በቤተ ሙከራ ውስጥ መለየትና ‘ኤክስትራ ሴሉላር ፖሊሳካራይድ’ የማምረት አቅማቸውን መገምገም
- የኬራቲንን የሚያበላሹ ተህዋሲያን ኢን-ቪትሮ ግምገማ እና መለየት፡፡
- ኪቶሳን ለማምረት የሚሆኑ የፈንገስ ዝርያዎችና አይነቴዎችን መለየትና መገምገም
- ለፋብሪካ ጥቅም ላይ የሚውለውን የኦርጋኒክ አሲድ ማመንጨት የሚችሉ ደቂቅ አካላትን መገምገም፡፡
- ከተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ደን ከተሰበሰበ የአፈር ናሙና አሲድ የሚያመነጩ ደቂቅ አካላትን መለየት፡፡
- የመድሃኒትነት ይዘት ካላቸው እፅዋት ጋር ቁርኝት ያላቸውንና ንቁ ስነ-ህይወታዊ ሞለኩሎችን አመንጭ የሆኑ ደቂቅ አካላትን በዘርያ ደረጃ መለየት፡፡
- ከተለያዩ አካባቢዎች ከተሰበሰቡ ናሙናዎች ንቁ ስነ-ህይወታዊ ሞለኪውል የተገመገሙ አክቲኖማይሴቶችን በዝርያ ደረጃ መለየት፡፡
- የተለያ ኢንዛይሞችን (ሪስትሪክሽን፤ ሴሉሎስ፤ አሚሌስ፤ ፕሮቴስ፤ፔክቲኔስ፤ ኪቲኔስ) የማመንጨት አቅም ያላቸውን ደቂቅ አካላትን በዝርያ ደረጃ መለየት፡፡
- ከባሌ ተራሮች አካባቢ ካሉ ህብረ-እፅዋት ጋር ቁርኝት ያላቸውን ህብረ-ደቂቅ አካለት ስርጭት ማጥናት፡፡
- በባህር ዛፍ ደንና በተፈጥሮ ደን መካከል ያለውን የደቂቅ አካላት ሰርጭትን ማጥናት፡፡
- በአለካላይን የውሃ ስነ-ምህዳር ያሉ የደቂቅ አካላት ስርጭትና ለኢንዳስትሪ ግብዓት የሚውሉ ደቂቅ አካላትን መለየት፡፡
- የወንጪ፣ ደንዲ፣ ባቦጋያ እና ኦራ አርሰዲ ሃይቆች ውስጥ የቦታ እና የወቅት ማይክሮአልጌ ብዝሃነት ጥናት ማካሄድ
- በሀገር በቀል እንጉዳይ ዝርያዎች ተለያይነትና ስረጭት ምርምር ማካሄድ እንዲሁም ነባር የማህበረሰብ ዕውቀት መረጃ መሰብሰብና ማሳተም ስራ መስራት
- የግብርናን ምርትና ምርታማነትን ልያሳድጉ የሚችሉትን የደቂቅ አካላት ዝርያዎች ላይ የምርምር ሥራ በማከናወን ሕያዊ መዳበራ ማዘጋጀትን እና ስራ ላይ እንዲውል ማድረግ
7.2. የተጠናቀቁ የምርምር ስራዎች
- T (2016). Microbes as biological weapons-a review. International Journal of Modern Chemistry and Applied Science, 3(1), 323-325.
- Birhanu Gizaw (2020). Corona and Other Virus: Their Useful and Harmful Aspects. Journal of Virology Research & Reports. SRC/JVRR-103
- Zerihun Tsegaye, Dagne Bekele, Debissa Lemessa, Solomon Chaniyalew, Adey Feleke, Tesfaye Alemu, Fassil Assefa (2021). Effect of Plant Growth-Promoting Bacteria (PGPB) and Chemical Fertilizer Co-Inoculation on Teff Growth, Yield, and Grain Nutrient Uptake Under Greenhouse Condition. J Microbiol Biotechnol | Volume 10| Issue 1.1-10.
- Zerihun Tsegaye, Dagne Bekele, Debissa Lemessa , Solomon Chaniyalew , Adey Feleke , Tesfaye Alemu , and Fassil Assefa (2022). The effects of plant growth-promoting bacteria (PGPR) and chemical fertilizer inoculation on growth, yield, and grain nutrient uptake of two Teff varieties under field. International Journal of Agricultural and Natural Sciences E-ISSN: 2651-3617 15(1): 61-72.
- Befekadu, T., Genene, T., Bizuayehu, B., & Abebe, M. (2016). Prevalence and antimicrobial susceptibility pattern of Staphylococcus aureus from raw camel and goat milk from Somali region of Ethiopia. African Journal of Microbiology Research, 10(28), 1066-1071.
- Faris, G., & Teffera, G. (2017). Threats, Use and Management Interventions for Restoration of Lake Chitu West Arsi, Ethiopia. American Journal of Biological and Environmental Statistics, 3(1), 1-4.
- Befekadu, T., Wassie, M., & Abatneh, E. (2017). Isolation, screening and biochemical characterization of phosphate solubilizing rhizobacteria associated with Coffea arabica L. Journal of Fertilizers & Pesticides, 8(03).
- Zerihun Tsegaye, Tesfaye Alemu, Adey Feleke, and Fassil Assefa (2021). The effects of plant growth-promoting bacteria (PGPR) inoculation on growth, yield, and grain nutrient uptake of Teff varieties under field condition. Ethiopian Journal of Biodiversity (EthjBD), ISSN 2411-9547, 2(1): 1-18.
- Genene Teffera (2016). Bacteriology laboratory handbook. International Journal of Current Research Vol. 8, Issue, 05, pp.31708-31732.
- Zerihun Tsegay, Assefa, F., & Beyene, D. (2017). Properties and application of plant growth promoting rhizobacteria. Int J Curr Trends Pharmacobiol Med Sci, 2(1), 30-43.
- Zerihun, T. (2016). Isolation, identification and characterization of ethanol tolerant yeast species from fruits for production of bio-ethanol. Int J Mod Chem Appl Sci, 3, 437-443.
- Birhanu Gizaw. (2015). Cultivation and yield performance of Pholiotanameko mushroom on agro industrial waste. Acadamia journal of food research. ISSN2315.3(3).32-42.
- Zerihun Tsegaye and Teffera Genene (2017). Cultivation of Oyster Mushroom (Pleurotu sostreatus Kumm, 1871) using Agro-Industrial Residues. J Appl Microb Res. 1(1), 1-6.
- Zerihun T, Birhanu G (2016). Community indigenous Knowledge on Enset processing and utilization practice of Gedio zone. J.biodiversity and ecological science. Vol. 5, Issue 3 ISSN: 2008-9287
- Birhanu Gizaw and Zerihun Tsegay (2016). Isolation, Identification and Characterization of Plastic degrader fungal Species from Municipal Solid waste. International. Modern chemistry and applied science.3 (4).457-464
- Birhanu Gizaw, ZerihunTsegay, Genene Teffera, Endegena Aynalem, Misganaw Wassie(2016). Farmers Traditional Knowledge on Teff (Eragrostis Teff) Farming Practice and Crop Rotation in PGP Microbes Enhancement for Soil Fertility in West and East Gojam. J.Computational Biology and Bioinformatics4(6): 45-54
- Birhanu Gizaw, Zerihun Tsegay, Genene Teffera. Isolation, identification and characterization of yeast species from coffee waste collected from Sidama and Gedio zone.J. yeast and fungal research. ISSN 2141-2413.7(6).48-53.
- Birhanu Gizaw, Zerihun Tsegay, Genene Teffera, Befikadu Teshome and Belay Tilahun. (2016) Fermenter Yeast Identified from Ensete ventricosum Product: Kocho and Bulla Collected from Angacha District Int. J. Curr. Trend. Pharmacobiol. Med. Sci 1(4): 18-23
- Birhanu Gizaw, Zerihun Tsegay, Genene Teffera, Endegen aAynalem, Misganaw Wassie and Endeshaw Abatneh (2017). Phosphate solubilizing fungi isolated and characterized fromTeff rhizosphere soil collected from North Showa zone, Ethiopia. African Journal of Microbiology Research. ISSN 1996-0808 Vol. 11(17), pp. 687-696,
- Birhanu G*, Tsegay Z, Teffera G, Aynalem E, Wassie M, et al. (2017) Phosphate Solubilizing Fungi Isolated and Characterized from Teff Rhizosphere Soil Collected from North Showa and Gojam, Ethiopia. J FertilPestic 8: 180. doi:10.4172/2471-2728.1000180.
- Birhanu G* Tsegay Z, Teffera G, Aynalem E, wassie M, et al. (2017) Phosphate Solubilizing Yeast Isolated and Characterized from Teff Rhizosphere Soil Collected from Gojam; Ethiopia. J Bacteriol Mycol 5(1): 00120.
- Genene Teffera, Birhanu Gizaw, ZerihunTsegay, Endegena Aynalem (2017) “Fungi Isolated from Municipal Solid Waste Soil and Rotten Fruit Tested for their Ability to Decolorize Anthraquinonic (Basic Blue) Dye”. Clinical Biotechnology and Microbiology 1.2 (2017): 82-92.
- Endeshaw Abatneh, Birhanu Gizaw, zerihun tesgaye.The role of microbes in climatechange.J.ES.V2.230-240.
- Birhanu Gizaw*, ZerihunTsegay, GeneneTeffera, Endegena Aynalem, and EndeshawAbatneh(2018). Bio-priming effect of three phosphate solubilizing fungi on seed germination and seedling development of Faba Bean (Viciafaba). J Pesticides and Biofertilizers.1:1-8.
- Birhanu Gizaw*, ZerihunTsegay, Genene Teffera, Endegena Aynalem, et al. (2018). Traditional Knowledge on Teff (EragrostisTeff) Farming Practice and Role of Crop Rotation to Enrich Plant Growth Promoting Microbes for Soil Fertility in East Showa: Ethiopia. Agri Res & Tech 16(5):1-17
- ZerihunTsegay, FassilAssefa , GeneneTeffera G, Alemu TssfayAlemu, BirhanuGizaw (2018) Characterization and Identification of Teff (EragrostisTeff) Seed Endophytic Bacterial Species and Evaluate their Effect on Plant Growth Promotion. J Plant PatholMicrobiol 9: 438.doi: 10.4172/2157-7471.1000438.
- Roman Nega, WoinshetLule and DamtewEtisa, GeneneTeffera, BirhanuGizaw. (2018), Spatial and Temporal Variations in the Diversity of Microalgae in Lake Hawassa, Ethiopia. Int J NutrSci& Food Tech. 4:3, 18-25
- EndeshawAbatenh and Birhanu Gizaw.2018. Mushroom Preservation Protocol. J MicrobiolBiotechnol, 2018, 3(1): 000127
- EndeshawAbatenh*, BirhanuGizaw, GeneneTeffera, LetayGebrelibanos(2018) Lactic acid bacteria identified from fermented Azo condiment prepared from leaves of Phytolaccadodecandra and Sorghum in kaftaHumera, Ethiopia, j pesticides and bio fertilizers,1:1-5 Doi : http;//doi.org/19.2018/1.10010
- EndeshawAbatenh, BirhanuGizaw, ZerihunTsegaye, (2018)” Contamination in a Microbiological Laboratory”, International Journal of Research Studies in Biosciences (IJRSB), vol. 6, no. 3, pp. 1-8.
- Zerihun Tsegaye*, FasilAssefa, GeneneTeffera, TesfayeAlemu, BirhanuGizaw, EndeshawAbatenh (2018) “Concept, Principle and Application of Biological Control and their Role in Sustainable Plant Diseases Management Strategies”, International Journal of Research Studies in Biosciences(IJRSB), vol. 6, no. 4, pp. 18-34.
- EndeshawAbatenh, BirhanuGizaw, ZerihunTsegaye.(2017) Application of microorganisms in bioremediation-review Journal of Environmental Microbiology 1(1):02-09.
- Birhanu Gizaw, ZerihunTsegay, GeneneTeffera, EndegenaAynalem.(2018) Traditional Knowledge on Mushroom consumption habits ofAmhara region in four selected districts; – Mecha, Fogera, Bahir Darzuria and Zege. Academia Journal of Food Research 6(4): 021-030.
- Birhanu Gizaw, Tesfaye Alemu, Endegena Aynalem and Abebe Tesfay (2021) Identification and Evaluation of Azo Dye Decolorizing Fungal Species from Industry Effluent for the Development of Consortia Bio Inoculants. Adv Envi Was Mana Rec, 4 (1): 17-28.
- Birhanu Gizaw, Tesfaye Alemu and Diriba Muleta (2021) Microbial Bioremediation Technology of Some Agro Industrial Wastes and Pesticides. Adv Envi Was Mana Rec, 4 (1): 1-16.
- Zerihun Tsegaye et al (2016). Isolation, identification and characterization of yeast species from kocho and bulla collected from Gedeo Zone, South Nation Nationality People Regional States. Int. J. Curr. Trend. Pharmacobiol. Med. Sci. 1(2), 37-44.
- Birhanu Gizaw T and Tesfaye Alemu Tenkegna (2020) Mode of Action, Mechanism and Role of Microbes in Bioremediation Service for Environmental. Pollution Management. Journal of Biotechnology & Bioinformatics Research. SRC/JBBR-112.
- Birhanu Gizaw,Tesfaye Alemu(2022). Mycology Practical Libratory Manual.Lambert acadamic Publisher.ISBN-978-620-0-241-140-5.
- erihun Tsegaye, Teffera, G., Gizaw, B., & Abatenh, E. (2018). Characterization of yeast species isolated from local fruits used for bakery industrial application. J Appl Microb Res, 1, 21-6.
- Nega R, et al., (2020). Temporal and Spatial Microalgae Diversity in Lake Bishoftu-Guda/ Babugaya, Ethiopia. J Ecol& Nat Resour, 4(1): 000184.
- Damtew Etisa, et al., (2018). Seasonal Variation of Microalgae Diversity in Lake Abaya, Ethiopia. Int J OceanogrAquac, 2(5): 000150.
- Damtew E, Roman N, Woinshet L. (2018). Some Application of Microalgae in Sewage Treatment, there Availability, and Sampling Protocol up to Conservation with Factor Encounter. Ad Oceanogr& Marine Biol. 1(1): AOMB.MS.ID.000502. DOI: 10.33552/AOMB.2018.01.000502.
- Roman Nega et al. (2018), Spatial and Temporal Variations in the Diversity of Microalgae in Lake Hawassa, Ethiopia. Int J NutrSci& Food Tech. 4:3, 16-23
- N (2021). Microalgal Diversity Study of Lake Basaka, Metehara, Ethiopia. J Ecol& Nat Resour, 5(3): 000256.
- Roman N, et al., (2015). Assessment of Community Indigenous Knowledge on Traditional Use of Arthrospira/ Spirulina Species. Journal of Biodiversity and Ecological Sciences. 5(4):269-281.
- Woinshet L. et al., (2015). Microalgal Diversity of Middle Rift Valley Lakes (Arenguade and Killole) Oromia Region, Ethiopia. Journal of Biodiversity and Ecological Sciences. 5(4):283-288.
- Befikadu, T., Wassie, M., & Abatineh, E. (2018). The traditional practice of farmers’ legume-cereal cropping system and the role of microbes for soil fertility improvement in North Shoa, Ethiopia. Agricultural Research & Technology, 13(4), 555891.
- Belay, E., & Teshome, B. (2021). Diversity of Rhizobacteria Associated with Sorghum Wild Relatives in Assosa Zone of Ethiopia and Their Ability toSolubilize Phosphate. Frontiers in Environmental Microbiology, 7(2), 63.
- Befekadu Teshome* , Endeshaw Abatineh and Endegena Ayinalem(2019). The Role of Traditional Practice of Cereal-Legume Cropping Systems in the Improvement of Soil Fertility by Enhancing Soil Microbes in Tigray, Ethiopia. JAFMR, 2(6): 221-226
- Befekadu Teshome., Abatneh, E., & Ayinalem, E. (2019). In vitro screening and identification of p-solubilizing rhizobacteria associated with Sorghum bicolor L. L. Agri Res & Tech: Open Access, 20(2), 556122.
- Befekadu Teshome., et al. (2019) “Chemical Composition, Antimicrobial Activity and Antioxidant Property of Essential Oil Extracted from Artemisia absinthium L. (Ariti)”. Clinical Biotechnology and Microbiology 4.(1): 11-21.
- Zerihun Tsegaye*, Adey Feleke., Tesfaye Alemu., and Fassil Assefa (2019). Screening and biochemical identification of Teff (Eragrostis Teff zucc.) trotter) endophytic bacterial species with plant growth-promoting, biotic and abiotic stress tolerance properties. JSc EUSL (2019) Vol. 10 No. 2, p 21-38.
- Zerihun Tsegaye*, Birhanu Gizaw, Genene Teffera, Adey Feleke, Solomon Chaniyalew, Tesfaye Alemu and Fasil Assefa (2019). Isolation and Biochemical Characterization of Plant Growth Promoting (PGP) Bacteria Colonizing the Rhizosphere of Teff Crop during the Seedling Stage. Biomed J Sci & Tech Res 14(2), 1-12
- Zerihun Tsegaye, Mohammed Yimam, Dagne Bekele, Solomon Chaniyalew and Fasil Assefa (2019). Characterization and Identification of Native Plant Growth-Promoting Bacteria Colonizing Teff (Eragrostis Teff) Rhizosphere During the Flowering Stage for A Production of Bio Inoculants. Biomed J Sci & Tech Res 22(2), 16444 – 16455
- Gebru, M. U., Teffera, G., Dawo, F., & Tessema, T. S. (2018). Aerobic bacteriological studies on the respiratory tracts of apparently healthy and pneumonic camels (Camelus dromedaries) in selected districts of Afar Region, Ethiopia. Tropical animal health and production, 50(3), 603-611.
- Abebe, M. D. A., Yimtubezinash, W., & Genene, T. (2013). Identification and antimicrobial susceptibility of Staphylococcus aureus isolated from milk samples of dairy cows and nasal swabs of farm workers in selected dairy farms around Addis Ababa, Ethiopia. African journal of microbiology research, 7(27), 3501-3510.
- Tesfaye, B., Sisay Tessema, T., & Teffera, G. (2013). Diversity of bacterial species in the nasal cavity of sheep in the highlands of Ethiopia and first report of Histophilus somni in the country. Tropical animal health and production, 45(5), 1243-1249.
- Bekele, T., Zewde, G., Teffera, G., Feleke, A., & Zerom, K. (2014). Escherichia coli O157: H7 in raw meat in Addis Ababa, Ethiopia: prevalence at an abattoir and retailers and antimicrobial susceptibility. International Journal of Food Contamination, 1(1), 1-8.
- Aklilu, M., Sisay, T., Teffera, G., & Tekalign, B. (2013). Identification and biotyping of Escherichia coli from diarrheic lambs in and around Debre Birhan town, Ethiopia. J Environ Anal Toxicol, 3(1), 6.
- Girum, F., Ameha, K., & Genene, T. (2015). Identification of coli from patients of urinary tract infection and its resistance in Dil-Chora hospital, Dire Dawa, Ethiopia. Int J Microbio Immunol Res, 4, 015-020.
- Teffera, G., Hailu, D., & Tsegaye, Z. (2016). Importance of Arthrospira Spirulina in Sustainable Development. Int. J. Curr. Trend. Pharmacobiol. Med. Sci, 1(2), 60-68.
- Abebe, M., A. Hailelule, B. Abrha, A. Nigus, M. Birhanu, H. Adane, T. Genene, G. Getachew, G. Merga, and A. Haftay. (2014)”Antibiogram of Escherichia coli strains isolated from food of bovine origin in selected Woredas of Tigray, Ethiopia.” African Journal of Bacteriology Research 6, no. 3 (2014): 17-22.
- Deressa, A., Asfaw, Y., Lubke, B., Kyule, M. W., Teffera, G., & Zessin, K. H. (2010). Molecular detection of Pasteurella multocida and Mannheimia haemolytica in sheep respiratory infections in Ethiopia. The Journal of Applied Research in Veterinary Medicine, 8(2), 101.
- Atnafie, B., Paulos, D., Abera, M., Teffera, G., Hailu, D., Kasaye, S., & Amenu, K. (2017). Occurrence of Escherichia coli O157: H7 in cattle feces and contamination of carcass and various contact surfaces in abattoir and butcher shops of Hawassa, Ethiopia. BMC microbiology, 17(1), 1-7.
- Yiglet, M.t, Y., & amp; Demtew, E., (2023). Physicochemical Analysis of Lake Chitu: The Origin of Arthrospira Plantesis. International Journal of Science, Technology, Engineering and Mathematics, 3(3), 1-17.
- Fertuna Shemsedin and Driba Muleta (2022). Antimicrobial properties of endophytic and rhizospheric fungal species associated with some medicinal plants, Ethiopian journal of biodiversity, 2023
- Demtew, E., & Mebrat, Y. (2024). Recent changes in the phytoplankton community of Soda Lake Chitu, Ethiopia, in response to some environmental factors. Fisheries and Aquatic Sciences, 27(1), 23-34.
- Birhanu Gizaw1 · Tesfaye Alemu2 · Girma Ebsa2 · Dinkitu Wako (2023). Isolation of Hexavalent chromium tolerant fungal species from urban vegetable farm soil and effluent waste in Addis Ababa& Rift valley, Ethiopia. World Journal of Microbiology and Biotechnology, 39(3), 81.
- Demtew et al., (2024). Phytoplankton functional dynamics in relation to some physicochemical parameters in Lake Kuriftu (Oromia, Ethiopia). Algal Research, 79, 103462.
- Demtew et al., (2024). Morpho-functional traits of phytoplankton functional groups: a review. Biologia, 79(7), 1983-1998.
- Mekuria Tadesse, Melaku Alemu, Dawit Abate, Nega Nigussie, Tilahun Zegeye, Shasho Megersa, Birhanu Gizaw, Zerihun Tsegaye, Tadessa Daba, Dina Ermias, Esaya Tena, Alene Admas, Fantahun Woldesenbet, Mulatu Workie, Dejene Girma, Fekadu Gurmu, Leta Tulu, Teffera Tadesse, Betemariam Kebede, Tesfaye Disasa, Firew Mekbib, Sisay Feleke, Mulissa Jida, Tesfaye Alemu, Diriba Muleta and Ibsa Fite. (2023). Atlas of Mushrooms: Global versus Ethiopia. Volume I, First Edition, EIAR, Addis Ababa, Ethiopia. 80p.
- Birhanu Gizaw, Tesfaye Alemu, Girma Ebsa and Zerihun Tsegaye (2024). Fungi species identified from polluted environment for chromium sequestration and solid-state fermentation on tannery shaving
- Girma Ebsa, Birhanu Gizaw, Mesle Admassie,Degu, T., Desalegn, A., Yilma, E., … & Alemu, T. (2025). Degradation of Dichlorodiphenyltrichloroethane (DDT) and its Main Metabolites (Diphenyldichloroethylene (DDE) and Dichlorodiphenyldichloroethane (DDD) using Trichoderma Process Biochemistry.Elesilver,151,74-87
- Girma Ebsa * , Birhanu Gizaw, Mesele Admassie, Asnake Desalegn, Tesfaye Alemu (2024). Screening, characterization and optimization of potential dichlorodiphenyl trichloroethane (DDT) degrading fungi. Heliyon, 10(12).
- Birhanu Gizaw *, Tesfaye Alemu, Girma Ebsa(2024). Screening and identification of microbes from polluted environment for azodye (Turquoise blue) decolorization. Heliyon, 10(12).
- Girma Ebsa * , Birhanu Gizaw, & Tesfaye Alemu (2024). Screening, characterization and optimization for synergistic interaction of potential dichlorodiphenyltrichloroethane degrading fungi isolated from agro-industrial effluent and farm soil. Biocatalysis and Agricultural Biotechnology, 57, 103063.
- Befekadu Teshome. (2020). Diversity of Exopolysaccharide Producing Bacteria and Applications of Exopolysaccharides. IJMR. 11(3): 132-140.
- Befekadu Teshome, Ayinalem E., Wassie M. and Teffera G. (2019). Traditional Knowledge of Milk Production, Processing and Utilization in Borana Zone, Ethiopia. World Journal of Dairy & Food Sciences. 14(2): 210-22.
- Befekadu Teshome and Teffera G. (2016). Isolation and Identification of Lactic Acid Bacteria from Cow Milk using Biolog Microbial Identification System. Inter. J. of Mod.Chem. and Apll. Sci. 3(3): 412-420.
- Yiglet Mebrat.(2022)Medical Application and Biochemical Mechanisms of Spirulina platensis for Human Benefit. Int.J.Curr.Res.Aca.Rev. 2022; 10(06), 89-100.
- Duresa Dubale Zamba, Tesfaye Alemu Mohammed, Yiglet Mebrat Getu, Dereje Hailu Tufa, and Belachew Asteray Demiss(2023). Experimental Investigation on Self-Healing Efficiency of Mortar with Bacillus subtilis and Bacillus cereus. Hindawi Advances in Materials Science and Engineering. 2023; 1-11/
- Tesfaye Alemu Mohammed, Yonathan Muche Kasie, Eleyas Assefa, Yiglet Mebrat Getu and Dereje Hailu Tufa (2024). Enhancing Structural Resilience: Microbial-Based Self-Healing in High-Strength Concrete. Springer; International Journal of Concrete Structures and Materials. 2024; 18(22):1-17
- Yiglet Mebrat.(2024) Production of secondary metabolites by Actinomycetes and their biological applications: A review. International Journal of Science, Technology, Engineering and Mathematics. 2024; 4(3): 154-172
- Befikadu Teshome (2006). Biosafety Manual For Microbiology Laboratory.EBI.
- Duresa Dubale Zamba, Tesfaye Alemu Mohammed, Yiglet Mebrat Getu,DerejeHailuTufa (2025). Strength and Durability Evaluation of Bacteria‑Based Self‑Healing Concrete. Iranian Journal of Science and Technology, Transactions of Civil Engineering. Iranian Journal of Science and Technology, Transactions of Civil Engineering. https://doi.org/10.1007/s40996-025-01821-6
- Zerihun Tsegaye* and Tesfaye Tamiru (2025). Enhancing tef growth and yield through integrated application of plant growth-promoting rhizobacteria and reduced chemical fertilizers:J Genet Resour2025; 11(1): 88-97
- Befekadu Teshome, Eleni Belay, Barkelegne Mengesha, Zerihun Tsegaye, Edwin K. Akley & Awuku Frederick. (2025). Selection and identification of Pseudomonas and Bacillus Rhizobacteria with Bioinoculant potential for Sorghum cultivation:International Journal of Science, Technology, Engineering and Mathematics Volume 5 Issue 2
- Zerihun Tsegaye (2025). The Effect of Plant Growth-Promoting Fungal Species on Tef [Eragrostis tef (Zucc.) Trotter] Growth, Yield, and Grain Nutrient Uptake; SSR, Vol. 8:4, 2025, pp. 80 – 99
7.3. ተጨማሪ ሕትመቶች
- Bacteriology laboratory handbook
- Biosafety Manual For Microbiology Laboratory
- Mycology Practical Laboratory Manual Book
- Book of abstracts (2002 to 2017)