EthJBD - Volume 1, No. 1 (March 2015)
EthJBD - Volume 1, No. 1 (March 2015)
EthJBD - Volume 2, No. 1 (October 2021)
EthJBD - Volume 3, No. 1 (April 2022)
EthJBD - Volume 3, No. 2 (October 2022)
EthJBD - Volume 4, No. 1 (April 2023)
EthJBD - Volume 4, No. 1 (April 2023)
EthJBD - Volume 4, No. 2 (October 2023)
EthJBD - Volume 4, No. 2 (October 2023)
EthJBD - Volume 5, No. 1 (April 2024)
EthJBD - Volume 5, No. 1 (April 2024)

የኢትዮጵያ የብዝሀ ሕይወት ጆርናል በብዝሃ ሕይወት ፣ በግብርና ፣ በተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ፣ በማህበረሰብ ዕውቀት ፣ በአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ፣ በአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም ተዛማጅ ርዕሶችንና ሳይንሳዊ ጽሑፎችን በማካተት በየአመቱ ይታተማል።

በጆርናሉ የሚካተቱ የጽሑፍ ዓይነቶች፡- የኢትዮጵያ የብዝሀ ሕይወት ጆርናል አዳዲስ የምርምር ጽሑፎችን ፣ የዳሰሳ ሪፖርቶችን ፣ የመጽሐፍት ግምገማዎችን ፣ አጫጭር ጽሑፎችን እና አስተያየቶችን ይይዛል።

የአማካሪዎች ቦርድ

  • ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
  • ፐሮፌሰር ኢብ ፍሪስ፡ ዴንማርክ የተፈጥሮ ታሪክ ሙዚየም ፣ ዴንማርክ ፣ ኮፐንሀገን
  • ፕሮፌሰር ዘመዴ አስፋው፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
  • ፕሮፌሰር ስዩም መንግስቱ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
  • ፕሮፌሰር ደምሌ ተከታይ፡ የቦትስዋና የግብርና እና የተፈጥሮ ሀብቶች ዩኒቨርሲቲ ፣ ጋቦሮኒ ፣ ቦትስዋና
  • ፕሮፌሰር ከተማ ባልቻ፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፣ ጅማ ፣ ኢትዮጵያ
  • ፕሮፌሰር ወልደአምላክ በእውቀት፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
  • ዶ/ር ካርሎ ፋዳ፡ በእርሻ ዓለም አቀፍ ማዕከል የምርምር ዳይሬክተር ፣ ናይሮቢ ፣ ኬንያ

የኤዲቶሪያል ቦርድ

ዋና ኤዲተር

ዶ/ር እሌኒ ሽፈራው፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

ኢ-ሜይል፡ ethjbd@ebi.gov.et

ተባባሪ ኤዲተር

ዶ/ር ሳምሶን ሽመልስ፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

ቴክኒካል ኤዲተር

አቶ በፍቃዱ መውደድ፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

ማስታወሻ

እባክዎን ጽሑፍዎን በኢ-ሜይል ያቅርቡ፡ ethjbd@ebi.gov.et

የጽሑፍ መመሪያውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

ያውርዱ