የኢትዮጵያ የብዝሀ ሕይወት ጆርናል በብዝሃ ሕይወት ፣ በግብርና ፣ በተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ፣ በማህበረሰብ ዕውቀት ፣ በአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት ፣ በአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም ተዛማጅ ርዕሶችንና ሳይንሳዊ ጽሑፎችን በማካተት በየአመቱ ይታተማል።
በጆርናሉ የሚካተቱ የጽሑፍ ዓይነቶች፡- የኢትዮጵያ የብዝሀ ሕይወት ጆርናል አዳዲስ የምርምር ጽሑፎችን ፣ የዳሰሳ ሪፖርቶችን ፣ የመጽሐፍት ግምገማዎችን ፣ አጫጭር ጽሑፎችን እና አስተያየቶችን ይይዛል።
የአማካሪዎች ቦርድ
- ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
- ፐሮፌሰር ኢብ ፍሪስ፡ ዴንማርክ የተፈጥሮ ታሪክ ሙዚየም ፣ ዴንማርክ ፣ ኮፐንሀገን
- ፕሮፌሰር ዘመዴ አስፋው፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
- ፕሮፌሰር ስዩም መንግስቱ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
- ፕሮፌሰር ደምሌ ተከታይ፡ የቦትስዋና የግብርና እና የተፈጥሮ ሀብቶች ዩኒቨርሲቲ ፣ ጋቦሮኒ ፣ ቦትስዋና
- ፕሮፌሰር ከተማ ባልቻ፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፣ ጅማ ፣ ኢትዮጵያ
- ፕሮፌሰር ወልደአምላክ በእውቀት፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
- ዶ/ር ካርሎ ፋዳ፡ በእርሻ ዓለም አቀፍ ማዕከል የምርምር ዳይሬክተር ፣ ናይሮቢ ፣ ኬንያ
የኤዲቶሪያል ቦርድ
ዋና ኤዲተር
ዶ/ር እሌኒ ሽፈራው፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
ኢ-ሜይል፡ ethjbd@ebi.gov.et
ተባባሪ ኤዲተር
ዶ/ር ሳምሶን ሽመልስ፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
ቴክኒካል ኤዲተር
አቶ በፍቃዱ መውደድ፡ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
ማስታወሻ
እባክዎን ጽሑፍዎን በኢ-ሜይል ያቅርቡ፡ ethjbd@ebi.gov.et
የጽሑፍ መመሪያውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።