ኤግዚቢሽን ተከፈተ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 20, 2025 Post category:Uncategorized የዓለም አቀፉ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር አካል የሆነው ኤግዚቢሽን ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ተከፈተ፡፡በኤግዚቢሽኑ ላይ ኢንስቲትዩቱ እያከናወናቸው ያሉ የምርምር ስራዎች ለዕይታ የቀረቡ ሲሆን አጋር አካላትም ዝግጅታቸውን አቅርበዋል፡፡ ኤግዚቢሽኑ እስከ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለህዘብ ክፍት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በአሳታፊ የተገኙ የስንዴ ዓይነቴዎች ብዜት ሥራ የመስክ ጉብኝት እና ውይይት ተካሄደ ነሐሴ 2, 2025 በ2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተደረገ ታህሳስ 10, 2021 የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ነሐሴ 14, 2023