የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 23, 2025 Post category:Uncategorized የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ።የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዮት ብርሀኑ በዓሉ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላገዙ ሁሉ ምስጋናቸውን ቸረዋል። ተጨማሪ ዜናዎች በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ ሚያዝያ 28, 2021 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት (ሲ.ቢ.ዲ.) የብር ኢዮቤልዩ (25 ኛው ዓመት) እየተከበረ ነው ግንቦት 28, 2018 ወርሀዊ ሳይንሳዊ ሴሚናር ቀረበ ጥቅምት 25, 2021