በ2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተደረገ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ታህሳስ 10, 2021 Post category:Uncategorized በኢትየጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ 2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ጋር ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ውይይት ተደረገ፡፡የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቶ ማስረሻ የማነ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር መለሰ ማሪዮ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር የመሩት ሲሆን ከሰራተኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በሚመለከታቸው ኃላፊዎች ምላሾች ተሰጥተው ውይይቱ መጠናቀቁን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ ነሐሴ 17, 2023 የህዳር ወር ሳይንሳዊ ሴሚናር ተካሄደ ታህሳስ 10, 2021 "በመትከል ማንሰራራት " ሁለተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተከናወነ ሐምሌ 28, 2025