ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 19, 2025 Post category:Uncategorized የዓለም አቀፉን የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አዳራሽ ተሰጠ፡፡ጋዜጣዊ መግለጫውን ዶ/ር ካርታ ካስኬ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር አብዮት ብርሀኑ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር የሰጡ ሲሆን ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በቂ ምላሾች ተሰጥተው ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በኢትዮጵያ ባዮስፌሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሄደ ሰኔ 21, 2023 700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር_ " በመትከል ማንሰራራት " ሐምሌ 31, 2025 ዶክተር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረጉ መጋቢት 1, 2024