የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 23, 2025 Post category:Uncategorized የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ።የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዮት ብርሀኑ በዓሉ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላገዙ ሁሉ ምስጋናቸውን ቸረዋል። ተጨማሪ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ልዑካን በሸገር ከተማ በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ነሐሴ 22/2017 ያስጀመረውን የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ጎበኘ። መስከረም 20, 2025 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል ተከበረ ግንቦት 23, 2023 በ2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተደረገ ታህሳስ 10, 2021
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ልዑካን በሸገር ከተማ በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ነሐሴ 22/2017 ያስጀመረውን የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ጎበኘ። መስከረም 20, 2025