ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ

ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል Building a shared future for all life “ለሁሉም የጋራ የወደፊት ህይወት መገንባት” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም በInter Lexury Hotel ተከበረ፡፡

ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በክልል ደረጃ ተከበረ

ዳኤ ቡሹ!!! “እንኳን የእምቅ ብዝሀ ሕይወት ሀብት ባለቤት ወደሆነችው ሲዳማ ክልል በሰላም መጣችሁ” በሲዳማ ብ/ክ/መ አካባቢ፣ የሲዳማ ብ/ክ/መ አካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን

ዘመናዊ የሆነ የመረጃ ቋት (ዳታቤዝ) አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ

የአዝዕርትና ሆርቲካልቸር ብዝሀ ሕይወት ዳይሬክቶሬት የዘር ብቅለት መረጃን ለመመዝገብ ሲጠቀምበት የነበረዉን መረጃ ለማዘመን ይረዳ ዘንድ...

የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ጎበኙ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ለሰራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

ከጥር 23-26/2014 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ጎልድ ማርክ ሆቴል ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች በተለያዩ እርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል።

በኤች.አይ.ቪ የሚያዙ ህመምተኞች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩ አሳሳቢ ነዉ ተባለ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ህዳር 22 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከብሮ የሚውለዉን የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ቀንን አስመልክቶ በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ለሰራተኞች ስለ በሽታዉ ስልጠና ሰጠ፡፡