የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:ጥቅምት 25, 2021 Post category:Uncategorized ጥቅምት 11ቀን 2014 ዓ.ም የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በንድፈ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለማጠናከር የሚያግዛቸዉን ጉብኝት በአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል አከናወኑ፡፡ ጉብኝቱ እንዳስደሰታቸውና በብዝሀ ሕይወት ላይ ያላቸዉን እዉቀት እንደሚያሳድግላቸዉ መምህራኖቹና ተማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ዶክተር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረጉ መጋቢት 1, 2024 የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተካሄደ ሚያዝያ 12, 2025 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በባህላዊ ምግቦች ትርኢት ተከብሮ ዋለ ግንቦት 22, 2025