ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በባህላዊ ምግቦች ትርኢት ተከብሮ ዋለ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 22, 2025 Post category:Uncategorized ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በባህላዊ ምግቦች ትርኢት ተከብሮ ዋለትርኢቱ የብዝሀ ሕይወት ሀብትን ከማህበረሰቡ እዉቀት ጋር በማቀናጀት በይዘትም ሆነ በጣዕም ተለያይነት ያላቸዉ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ማዘጋጀት እንደሚቻል ያሣየ ነበር፡፡ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የመጡት የማህበረሰብ ክፍሎች ባህላዊ ምግቦቻችን በተለያየ አማራጭ ለተሣታፊዎች አቅርበዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ኢንስቲትዩቱ ለሀገሪቱ ልዩ እንደሆኑ በሚታወቁ የዱር እና በውሃ ውስጥ እንስሳት ላይ ጠቃሚ መረጃን በማሰራጨት ላይ አተኩሮ እየሰራ ነው ግንቦት 3, 2021 የጥብቅ ቦታዎች እንክብካቤ ማሻሻልና ማጠናከር ፕሮጀክት የመዝጊያ ወርክሾፕ ተካሄደ ህዳር 4, 2023 የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ለማዕከላት ተመራማሪዎች ስልጠና ሰጠ ጥር 4, 2025