በ2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት ተደረገ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ታህሳስ 10, 2021 Post category:Uncategorized በኢትየጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ 2014 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ጋር ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ውይይት ተደረገ፡፡የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቶ ማስረሻ የማነ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ ውይይቱን ዶ/ር መለሰ ማሪዮ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር የመሩት ሲሆን ከሰራተኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በሚመለከታቸው ኃላፊዎች ምላሾች ተሰጥተው ውይይቱ መጠናቀቁን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ለኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ታህሳስ 19, 2022 ኢንስቲትዩቱ የብዝሀ ህይወት ሀብቶችን ጥቅም የማካፈል ተልዕኮን ለማሳካት እየሰራ ነው ሚያዝያ 28, 2018 የሰው እና የባዮስፌር ሪዘርቭ ብሔራዊ ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ ተካሔደ ሚያዝያ 19, 2021