የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:መጋቢት 18, 2022 Post category:Uncategorized የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ከክፍሉ የደን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የሚገኙንት ደኖች እንዲለዩና ሳይንሳዊ መጠሪያቸውን እንዲያቁ ይረዳቸዉ ዘንድ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በጉብኝታቸው ወቅት የደን ተመራማሪዎቹ በቂ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ላደረጉት ጥረትና ትብብር ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ ጥቅምት 25, 2021 በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ጥበቃና ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ እና የድርጊት መርሃ ግብር አውደ ጥናት ተካሄደ ሚያዝያ 28, 2021 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በክልል ደረጃ ተከበረ ሰኔ 13, 2022