የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:መጋቢት 18, 2022 Post category:Uncategorized የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ከክፍሉ የደን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የሚገኙንት ደኖች እንዲለዩና ሳይንሳዊ መጠሪያቸውን እንዲያቁ ይረዳቸዉ ዘንድ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በጉብኝታቸው ወቅት የደን ተመራማሪዎቹ በቂ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ላደረጉት ጥረትና ትብብር ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። ግንቦት 23, 2025 የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ አመራሮች ከዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት ዋና ፀሀፊ አስትሪድ ሹሜከርን ተቀብለው በብዝሀ ህይወት ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ ። ሐምሌ 22, 2025 የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ ሰኔ 9, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። ግንቦት 23, 2025
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ አመራሮች ከዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት ዋና ፀሀፊ አስትሪድ ሹሜከርን ተቀብለው በብዝሀ ህይወት ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ ። ሐምሌ 22, 2025