You are currently viewing Discussion was held with the International Maize and Wheat Improvement Center (CIMMYT)

ከአለም አቀፍ የበቆሎ እና የስንዴ ማሻሻያ ማዕከል International Maize and Wheat Improvement Center (CIMMYT) ጋር ውይይት ተደረገ።

ከአለም አቀፍ የበቆሎ እና የስንዴ ማሻሻያ ማዕከል International Maize and Wheat Improvement Center (CIMMYT) ጋር ውይይት ተደረገ።

የአለም አቀፍ የበቆሎ እና ስንዴ ማሻሻያ ማዕከል ዳይሬክተር እና የምርምር ቡድናቸው ግንቦት 12 ቀን 2017 የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩትን የጎበኙ ሲሆን በስንዴ ተለያይነት ላይ ትብብርን ለማጠናከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

በቀጣይም የአለም አቀፍ የበቆሎ እና የስንዴ ማሻሻያ ማዕከል ከኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ጋር የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም የጋራ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡