በአዲስ መልክ በለማው ድረ-ገጽ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በአዲስ መልክ ባለማው ድረ-ገጽ ዙሪያ ለማኔጅመንት አባላት ማክሰኞ ጥቅምት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ማብራሪያ ሰጠ፡፡ማብራሪያውን አቶ ቴዎድሮስ ወርቁ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ባቀረቡበት ወቅት ድረ-ገጹን በአዲስ መልክ ማልማት ያስፈለገበትን ምክንያት፣ ያካተታቸውን ተጨማሪ ይዘቶችና ቋንቋዎች ወዘተ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ የማኔጅመንት አባላቱም ለተከናወነው ተግባር ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን ለቀረቡ የማብራሪያ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ፕሮግራሙ መጠናቀቁን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በኢትዮጵያ የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት (ኤቢኤስ) ላይ አውደ ጥናት December 9, 2011 ወርሀዊ ሳይንሳዊ ሴሚናር ቀረበ October 25, 2021 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ June 13, 2022