የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:ጥቅምት 25, 2021 Post category:Uncategorized ጥቅምት 11ቀን 2014 ዓ.ም የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በንድፈ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለማጠናከር የሚያግዛቸዉን ጉብኝት በአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል አከናወኑ፡፡ ጉብኝቱ እንዳስደሰታቸውና በብዝሀ ሕይወት ላይ ያላቸዉን እዉቀት እንደሚያሳድግላቸዉ መምህራኖቹና ተማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በማህበረሰብ ዘር ባንክ ላይ ያተኮረ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ሚያዝያ 19, 2021 የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። ግንቦት 23, 2025 የዕቅድ ትስስር ተከናወነ ነሐሴ 26, 2025
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩቱ ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀንን ለማክበር በበጀት እና ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የስራ ክፍሎች፣ አመራሮችና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ። ግንቦት 23, 2025