የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:መጋቢት 18, 2022 Post category:Uncategorized የአውዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የተሰጣቸዉን ትምህርት መነሻ በማድረግ የደንና ግጦሽ መሬት እፅዋት ብዝሀ ሕይወትን ከክፍሉ የደን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ የሚገኙንት ደኖች እንዲለዩና ሳይንሳዊ መጠሪያቸውን እንዲያቁ ይረዳቸዉ ዘንድ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በጉብኝታቸው ወቅት የደን ተመራማሪዎቹ በቂ የሆነ እውቀት እንዲኖረን ላደረጉት ጥረትና ትብብር ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተከናወነ ነሐሴ 28, 2025 ሴሚናር ተካሄደ ሰኔ 19, 2025 የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ነሐሴ 14, 2023