የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:October 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሀ-ግብሩን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መለሰ ማሪዮ ማስጀመራቸው ታውቋል፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ደም መለገሳቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ደም ለጋሽ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች መግለጻቸውን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች በማህበረሰብ ዘር ባንክ ላይ ያተኮረ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ April 19, 2021 ኢንስቲትዩቱ የብዝሀ ህይወት ሀብቶችን ጥቅም የማካፈል ተልዕኮን ለማሳካት እየሰራ ነው April 28, 2018 ኢጋድ የክልሉን ብዝሃ ሕይወት ፕሮቶኮልና ተያያዥ ስትራቴጂዎች በስራ ላይ አዋለ July 27, 2017