ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 19, 2025 Post category:Uncategorized የዓለም አቀፉን የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል አከባበር የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አዳራሽ ተሰጠ፡፡ጋዜጣዊ መግለጫውን ዶ/ር ካርታ ካስኬ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር አብዮት ብርሀኑ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር የሰጡ ሲሆን ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በቂ ምላሾች ተሰጥተው ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች Biodiversity and Ecosystem Service Network (BES Net) ፕሮጀክት የዉይይት መድረክ ተካሄደ ታህሳስ 11, 2023 በወቅታዊ ሀገራዊ ሰነድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ ሚያዝያ 1, 2025 የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ተካሄደ ነሐሴ 25, 2023