የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ተከናወነ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ጥቅምት 25, 2021 Post category:Uncategorized በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ጥቅምት 11 ቀን 2014 ዓ.ም ተከናወነ፡፡ የደም ልገሳ መርሀ-ግብሩን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መለሰ ማሪዮ ማስጀመራቸው ታውቋል፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ደም መለገሳቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ደም ለጋሽ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች መግለጻቸውን መረዳት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ዘመናዊ የሆነ የመረጃ ቋት (ዳታቤዝ) አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ መጋቢት 18, 2022 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ህይወት ስምምነት (ሲ.ቢ.ዲ.) የብር ኢዮቤልዩ (25 ኛው ዓመት) እየተከበረ ነው ግንቦት 28, 2018 የሰው እና የባዮስፌር ሪዘርቭ ብሔራዊ ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ ተካሔደ ሚያዝያ 19, 2021