ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በባህላዊ ምግቦች ትርኢት ተከብሮ ዋለ Post author:በፍቃዱ ከፈለኝ Post published:ግንቦት 22, 2025 Post category:Uncategorized ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በባህላዊ ምግቦች ትርኢት ተከብሮ ዋለትርኢቱ የብዝሀ ሕይወት ሀብትን ከማህበረሰቡ እዉቀት ጋር በማቀናጀት በይዘትም ሆነ በጣዕም ተለያይነት ያላቸዉ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ማዘጋጀት እንደሚቻል ያሣየ ነበር፡፡ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የመጡት የማህበረሰብ ክፍሎች ባህላዊ ምግቦቻችን በተለያየ አማራጭ ለተሣታፊዎች አቅርበዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል በክልል ደረጃ ተከበረ ሰኔ 13, 2022 በኤች.አይ.ቪ የሚያዙ ህመምተኞች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩ አሳሳቢ ነዉ ተባለ ታህሳስ 28, 2021 ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ ግንቦት 19, 2025