ዜና
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብር አከናወነ
በፍቃዱ ከፈለኝSeptember 21, 2023
የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ-ግብሩ በጉራጌ ዞን፣ አበሽጌ ወረዳ፣ ማመዴ ቀበሌ በሚገኘው በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት በተገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ-መጻህፍት፣የቤተ-መጻህፍት፣ የቤተ-ሙከራ እና ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክፍሎችን የማደራጀት ስራ
የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ተካሄደ
በፍቃዱ ከፈለኝAugust 25, 2023
የድህረ-2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ማስተዋወቂያ የምክክር መድረክ ነሀሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሪዞርት ተካሄደ፡፡
የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ
በፍቃዱ ከፈለኝAugust 17, 2023
የ 2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዙሪያ ከማኔጅመንት አባላት እና ከማዕከላት አስተባባሪዎች ጋር ነሀሴ 09-10 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰበያ አዳራሽ ውይይት ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
በፍቃዱ ከፈለኝAugust 14, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ብዝሀ ሕይወትን በመጠበቅና ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከሀገሬ ኸርባል ጋር ተፈራረመ፡፡
ከማውንቴንስ ሚዲያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
በፍቃዱ ከፈለኝJuly 28, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በሚዲያ ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከማውንቴንስ ሚዲያ ጋር ሀምሌ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡