ዜና
የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር ተካሄደ
በፍቃዱ ከፈለኝመስከረም 5, 2025
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር ነሀሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ አካሄደ፡፡
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተከናወነ
በፍቃዱ ከፈለኝነሐሴ 28, 2025
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ቤት ግንባታ በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ነሀሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም አከናወነ፡፡
የዕቅድ ትስስር ተከናወነ
በፍቃዱ ከፈለኝነሐሴ 26, 2025
የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ከማዕከላት አስተባባሪዎች ጋር የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትስስር ከነሀሴ 19-20 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አከናወነ፡፡
በአሳታፊ የተገኙ የስንዴ ዓይነቴዎች ብዜት ሥራ የመስክ ጉብኝት እና ውይይት ተካሄደ
በፍቃዱ ከፈለኝነሐሴ 2, 2025
ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ካርታ ካስኬ እና ዶ/ር አብዮት ብርሃኑ...
700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር_ " በመትከል ማንሰራራት "
በፍቃዱ ከፈለኝሐምሌ 31, 2025
ዛሬ ማለዳ ሀምሌ 24/11/2017 ዓ/ም ደማቅ አሻራችንን ያሳረፍንበት ቀን ነው ።






