ዜና

ወቅታዊ ሀገራዊ ሰነድ እና የተቋሙ የ9ወር ሪፖርት ለውይይት ቀረበ

በኢትዮጵያ ብዝኃ ህይወት ኢንስቲቲዩት አቶ ማስረሻ የማነ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ የዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ አዝማሚያ በኢትዮጵያ ላይ ያለው አንድምታ እና የተቋሙ የ9 ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ለሰራተኞች አቅርበዋል።

በአሳታፊ የነባር ዘር ምርምር (Participatory Variety Selection) የተመረጡ ነባር የስንዴ ዓይነቴዎች (farmers varieties) ዘር ሥርጭት ተከናወነ

በአሳታፊ የነባር ዘር ምርምር (Participatory Variety Selection) የተመረጡ ነባር የስንዴ ዓይነቴዎች (farmers varieties) ዘር ሥርጭት ተከናወነ

በአሳታፊ የነባር ዘር ምርምር (Participatory Variety Selection) የተገኙ ነባር የስንዴ ዓይነቴዎች (farmers varieties) በምርምር ጣቢያ የመዝራት መርሀ-ግብር ተከናወነ

በአሳታፊ የነባር ዘር ምርምር (Participatory Variety Selection) የተገኙ ነባር የስንዴ ዓይነቴዎች (farmers varieties) በምርምር ጣቢያ የመዝራት መርሀ-ግብር ተከናወነ

የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተካሄደ

የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተካሄደ

በወቅታዊ ሀገራዊ ሰነድ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በወቅታዊ ሀገራዊ ሰነድ ዙሪያ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰራተኞቹ ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

ከአዳዲስ አመራሮች ጋር ትውውቅ ተደረገ

ለኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዶ/ር ካርታ ካስኬ በዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም ዶ/ር አብዮት ብርሃኑ በም/ዋና ዳይሬክተርነት የተሾሙ ሲሆን መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከማኔጅመንት አባላት ጋር ትዉዉቅ አድርገዋል፡፡