የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ Post author:ሜሮን ተሻለ Post published:ጥቅምት 25, 2021 Post category:Uncategorized ጥቅምት 11ቀን 2014 ዓ.ም የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በንድፈ ሀሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለማጠናከር የሚያግዛቸዉን ጉብኝት በአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል አከናወኑ፡፡ ጉብኝቱ እንዳስደሰታቸውና በብዝሀ ሕይወት ላይ ያላቸዉን እዉቀት እንደሚያሳድግላቸዉ መምህራኖቹና ተማሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ ዜናዎች ኢጋድ የክልሉን ብዝሃ ሕይወት ፕሮቶኮልና ተያያዥ ስትራቴጂዎች በስራ ላይ አዋለ ሐምሌ 27, 2017 በኢትዮጵያ የጄኔቲክ ሀብቶች አርክቦት እና ጥቅም ተጋሪነት (ኤቢኤስ) ላይ አውደ ጥናት ታህሳስ 9, 2011 ስልጠና ተሰጠ ነሐሴ 14, 2023