You are currently viewing Biosphere Day was celebrated

የባዮስፌሮች ቀን ተከበረ

የባዮስፌሮች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ “Its About Life” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተከበረ፡፡

ዶ/ር መለሰ ማርዮ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የእንኳን ደህና መጣችህ ንግግር ያደረጉ ሲሆን Ms. Lilian, በዩኔስኮ የአዲስ አበባ ተወካይም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

The Biosphere Reserve Approach: an initiative for multifaceted benefits ሰነድ በዶ/ር ታደሰ ወ/ማርያም የ Environment and Coffee Forest Forum (ECFF) ዋና ዳይሬክተር ሲቀርብ Ethiopian Biosphere Reserve Network: Establishment, undertaking, achievements & Challenges ሰነድ በዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ለውይይት ቀርቧል፡፡

Agnuaw (Gambella) Biosphere Reserve Nomination process: An initiative under Progress ሰነድ በአማካሪ አካላትና በአቶ ሰለሞን ከበደ የመልካ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡