ዜና
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የሀገር በቀል ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናወነ
በፍቃዱ ከፈለኝሐምሌ 25, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ማመዴ ቀበሌ በቀዳማዊት ክብርት ዶ/ር ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት በተገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ
የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ተከናወነ
በፍቃዱ ከፈለኝሐምሌ 11, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል አካል የሆነውን አረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ሀምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም አከናወነ፡፡
በኢትዮጵያ ባዮስፌሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሄደ
በፍቃዱ ከፈለኝሰኔ 21, 2023
በኢትዮጵያ በሚገኙት ባዮስፌሮች ዙሪያ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
በፍቃዱ ከፈለኝሰኔ 9, 2023
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከተለያዩ ተቋማት ጋር ሰኔ 01 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
ዓለም አቀፍ የምርምር ጉባዔ ተካሄደ
በፍቃዱ ከፈለኝግንቦት 24, 2023
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት የተዘጋጀው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ጉባዔ ከግንቦት 14-15 ቀን 2015 ዓ.ም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተካሄደ፡፡
ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል ተከበረ
በፍቃዱ ከፈለኝግንቦት 23, 2023
ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል “ከስምምነት ወደ ተግባር፣ ብዝሀ ሕይወትን ወደ ቀድሞ ይዞታው መመለስ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተከበረ፡፡